Textile, Garment and Leather
የካ ተራራ ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ግዥና ንብረት አስተዳደር ጠቅላላ አገልግሎት ደጋፊ የስራ ሂደት የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
More tags
Description
የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ
ቁጥር 001/2019
የካ ተራራ ቅድመ አንደኛ፣አንደኛና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ግዥና ንብረት አስተዳደር ጠቅላላ አገልግሎት ደጋፊ የስራ ሂደት ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን እቃዎች 1ኛ ዙር በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
|
የሎት ቁጥር |
የእቃው አይነት |
|
ሎት 1 |
ደንብ ልብስ |
|
ሎት2 |
አላቂ የቢሮ እቃ |
|
ሎት3 |
ህትመት |
|
ሎት4 |
የህክምና እቃ |
|
ሎት 5 |
አላቂ የትምህርት እቃ |
|
ሎት 6 |
የጽዳት እቃዎች |
|
ሎት 7 |
ልዩ ልዩ መሳሪያዎች እቃዎች |
|
ሎት 8 |
ቋሚ የኮምፒውተር ጥገና እና ሰርቪስ |
|
ሎት 9 |
ቋሚ የቢሮ እቃ ( ፕላንትና ማሽነሪ ግዥ) |
|
ሎት 10 |
ቋሚ የቢሮ እቃ (የህንፃ ቁሳቁስ ተገጣጣሚዎች ግዥ) |
ስለሆነም መስፈርቱን የሚያሟሉ ተጫራቾች ቀርበው መወዳደር ይችላሉ፡፡
1. የሀገር ውስጥ ተጫራቾች አግባብነት ያለው የታደሰ የንግድ ፍቃድ ማቅረብ የሚችሉ።
2. የሀገር ውስጥ ተጫራቾች ግብር የመክፈል ግዴታቸውን የተወጡ መሆኑን የሚያረጋግጥ ከግብር ሰብሳቢ ባለስልጣን ጨረታ ላይ መሳተፍ እንዲችሉ የተሰጠ ከሪላንስ/ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።
3. የሀገር ውስጥ ተጫራቾች በአቅራቢዎች ዝርዝር ላይ የተመዘገቡ ስለመሆናቸው እና የ2019 ዓ.ም በጀት አመት የታደሰ የግብር ከፋይነት መለያ ሰርተፍኬት ማቅረብ አለባቸው።
4. ተጫራቾች የቫት ተመዝጋቢ የሆኑና ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።
5. ናሙና በሚያስፈልጋቸው እቃዎች የሚወዳደሩ ተጫራቾች ጨረታ ከመከፈቱ በፈት የእቃውን ናሙና በዝርዝር ንብረት ክፍል ገቢ ማድረግ አለባቸው።
6. ተጫራቾች ጨረታ ማስረከቢያ ጠቅላላ ዋጋ፡-
- ሎት 1 ደንብ ልብስ 5000.00 (አምስት ሺህ ብር)
- ሎት 2 አላቂ የቢሮ እቃ 5000.00 (አምስት ሺህ ብር)
- ሎት 3 ህትመት 2000.00 (ሁለት ሺህ ብር)
- ሎት 4 የህክምና እቃ 3000.00 (ሁለት ሺህ ብር)
- ሎት 5 አላቂ የትምህርት እቃ 5000.00 (አምስት ሺህ ብር)
- ሎት 6 የጽዳት እቃዎች 5000 (አምስት ሺህ ብር)
- ሎት 7 ልዩ ልዩ መሳሪያዎች እቃዎች 5000.00 (አምስት ሺህ ብር)
- ሎት 8 ቋሚ የኤሌክትሮኒክስ እቃ ጥገና እና ሰርቪስ
- ሎት 10 ቋሚ የቢሮ እቃ ( ፕላንትና ማሽነሪ ግዥ) 5000.00 (አምስት ሺህ ብር)፤
- ሎት 11 ቋሚ የቢሮ እቃ (የህንፃ ቁሳቁስ ተገጣጣሚዎች ግዥ) 5000.00 (አምስት ሺህ ብር) ሲሆን በጥቃቅንና አነስተኛ የተደራጁ ተቋማት ከሆኑ ከአደራጃቸው አካል መደራጀታቸውንና በጨረታ ስራ ላይ መሳተፍ እንደሚችሉ የሚገልፅ ደብዳቤ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።
7. ተጫራቾች የጨረታውን ዝርዝር የያዘ ሰነድ የሚጫረቱበትን ለእያንዳንዱ የማይመለስ ብር 100/አንድ መቶ ብር ብቻ በመክፈል ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 10 /አስር/ የስራ ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት በት/ቤቱ ፋ/ግ/ን/አስ/ደ/የስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 4 በመቅረብ መግዛት ይችላሉ።
8. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ ሲያቀርቡ ቫትን ያጠቃለለ እና ከላይ የተጠቀሱትን ማስረጃዎች አሟልቶ በታሸገ ኤንቨሎፕ ኮፒና ኦርጅናል የካ ተራራ ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ፋ/ግ/ን/አስ/ደ/የስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 4 በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው::
9. ጨረታው በ11ኛው ቀን 3፡00 ሰአት ታሽጎ በ11ኛው ቀን 4፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ላይ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በየካ ተራራ ቅ/አ/አ/መ/ደረጃ ት/ቤት ላይ በላይብረሪ ይከፈታል።
10. ተጫራቾች የጨረታ አሸናፊ ሆነው የተገኙባቸው እቃዎች ከአጠቃላይ ዋጋ 10% የውል ማስከበሪያ የማስያዝና የግዢ ውል ስምምነት መፈፀም ይኖርባቸዋል።
11. በጥቃቅንና አነስተኛ የተደራጁ ተቋማት ከሆኑ ካደራጃቸው አካል መደራጀታቸውን የጨረታ ዋስትና ደብዳቤ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው::
12. ከላይ የተጠቀሱትን መስፈርት ሳያሟሉ በጨረታ ላይ ለመሳተፍ ከጨረታው ያሰርዛል።
13. መ/ቤቱ ጠቅላላ ለጨረታው ካቀረበው ብዛት 20% ከፍና ዝቅ ብሎ የግዢ ትእዛዝ ሊሰጥ ይችላል።
14. ለጨረታው የተሰጠው ዋጋ ለ60 ቀናት ፀንቶ ይቆያል።
15. መ/ቤቱ በጨረታው የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝመብቱ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ ፡- መገናኛ ወደ ኮተቤ በሚወስደው መንገድ ቤል ቪው ሆቴል ፊት ለፊት ።
ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር ፡- 0913-94-98-86 / 251 11-66-05-04 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።
የካ ተራራ ቅድመ አንደኛ፣አንደኛና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-09-18
- Bid closing time: 12:00
- Bid closing (note): ጨረታው በ11ኛው ቀን 3፡00 ሰአት
- Bid opening: 2026-09-18 12:00
- Bid opening (note): ጨረታው በ11ኛው ቀን 4፡00 ሰዓት
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Yeka Terara Elementary School
- Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid document price: 100.00 ብር ለእያንዳንዱ
- Published on: Addis Zemen (Sep 07, 2026)
- Posted at: 2026-09-08T10:07:07.000Z
- Source: 2merkato