Textile, Garments and Uniforms

በቂርቆስ ክ/ከተማ ወረዳ 02 የሚገኘው ነፃነት ብርሃን ቅድመ አንደኛ፤ አንደኛ እና መካካለኛ ደረጃ ት/ቤት የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Description

የመጀመሪያ ዙር የግዥ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

በቂርቆስ ክ/ከተማ ወረዳ 02 የሚገኘው ነፃነት ብርሃን ቅድመ አንደኛ ፤ አንደኛ እና መካካለኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት የሚያስፈልጉ ግብአቶች

.

የግዥ አይነት

 

ሎት

የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ (CPO)

የጨረታ ማስገቢያ ቀን

ጨረታው የሚዘጋበትና የሚከፈትበት

1

አላቂ ደንብ ልብስ

 

1000

ተከታታይ የሥራ ቀናት

ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት

 

ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን 10 ቀን 1030 ተዘግቶ በሚቀጥለው ከ11ኛ ቀን 430 ሰዓት ይከፈታል፡፡ በአል ከሆነ በቀጣይ የሥራ ቀን ቢሮ ቁጥር 3 ተጫራቾች/ ሕጋዊ ወኪል በተገኘበት

2

አላቂ የቢሮ እቃዎችና መሣሪያዎች

 

1000

3

አላቂ የትምህርት እቃዎች

 

1000

4

አላቂ የፅዳት እቃዎች

 

1000

5

ልዩ ልዩ መሣሪያዎች

 

1000

6

ለሕንፃ ለቁሳቁስ እና ለተገጣጣሚዎች መግዣ

 

1000

7

አላቂ የሕክምና ዕቃዎች

 

1000

8

ለፕላንት ማሽነሪ እና ለመሣሪያ መግዣ

 

1000

በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። በመሆኑም ከዚህ በታች የተዘረዘሩት መስፈርት የማያሟሉ ማንኛውም ተጫራቾች መጫረት ይችላል።

  1. ተጫራቾች የዘመኑን ግብር የከፈሉና የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው ተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይነት መመዝገባቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ መሆን ይኖርባቸዋል፡፡ የዘመኑን የሀገር ውስጥ ግብር ሙሉ በሙሉ የከፈሉ፡፡
  2. ተጫራቾች ያሸነፉበትን እቃ ት/ቤቱ ድረስ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡
  3. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በግልጽ ስርዝ ድልዝ የሌለበት፤ የነጠላ ዋጋ ጠቅላላ ዋጋ ማስቀመጥ አለበት፡፡ ይህ ካልሆነ ግን መ/ቤቱ የተሞላውን ዋጋ ቫት እንደተጨመረበት አድርጎ ይወስዳል ፡፡
  4.  የጨረታ ሰነዱን በተቋሙ ክፍያ ሂሳብ ክፍል ቢሮ ቁጥር 3 መግዛት ይችላሉ፡፡ የጨረታ መግዥያ ብር 200ብር /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል በሥራ ሰዓት የጨረታ ሰነድ መግዛት ይችላሉ ፡፡
  5. ተጫራቾች ተወካይ ከሆነ የተወከለበትን የሚያረጋግጥ ሕጋዊ የውክልና ማስረጃየተወከለበትን ዋናውንና ፎቶ ኮፒ ከጨረታ ስንዱ ጋር ይዞ መቅረብ አለበት ፡፡
  6. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በታሸገ ኤንቨሎፕ በመ/ቤቱ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ፋይናሻል ኦርጅናል፤ ፋይናሻል ፎቶ ኮፒ እና ቴክኒካል መረጃ ለብቻ በማድረግ በ3 የተለያዩ ፖስታ ታሽጎ ማስገባት አለባቸው ሲፒኦ ቴክኒካል ኦርጅናል መረጃ ውስጥ መታሸግ አለበት፡፡
  7. ት/ቤቱ የተሻለ ዘዴዎችን ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  8. ተጫራቾች የሚወዳደሩበት ዕቃ ናሙና ማስገባት የሚችሉት የጨረታ ፖስታ ከመከፈቱ በፊት የሚያስገቡትን ናሙና ማቅረብ አለባቸው፡፡
  9. በጥቃቅንና አነስተኛ ተደራጅተው ፍቃድ ያላቸው ተጫራቾች በምትወዳደሩበት እቃ ላይ ድርጅቱ ቀጥታ በዕቃው ምርት ላይ ተሳትፎ ያለው መሆን እና ማረጋገጫ ማቅረብ አለበት ። ድርጅቱ በእቃው አመራረት ላይ ምንም አይነት ተሳትፎ ከሌለው ከውድድር ውጭ ይሆናል ፤ በጥቃቅንና አነስተኛ የተደራጁ ከሆነ የእድገት ደረጃ አነስተኛ ታዳጊ መሆን አለበት፡፡
  10. ተጫራቾች በሎት1- 4 ላሉ ዕቃዎች ናሙና ማቅረብ አለባቸው፡፡

አድራሻ፡- ከደንበል ሲቲ ሴንተር ወደ መስቀል ፍላወር በሚወስደው መንገድ ድሪም ላይነር ሆቴል አጠገብ 35 ሜዳ ፊት ለፊት ነው፡፡ ሌላ ተጨማሪ መረጃ ፋይናንስ ቢሮ ቁጥር 3 ማግኘት ይቻላል፡፡

ስልክ ቁጥር 04-700371 ወይም 0114-166514

በቂርቆስ ክ/ከተማ ወረዳ ዐ2 የሚገኘው ነፃነት ብርሃን ቅድመ አንደኛ ፤ አንደኛ እና መካካለኛ ደረጃ ት/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-09-17
  • Bid closing time: 16:30
  • Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን በ10ኛ ቀን 10፡30
  • Bid opening: 2026-09-18 10:30
  • Bid opening (note): ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን በ10ኛ ቀን 10፡30 ተዘግቶ በሚቀጥለው ከ11ኛ ቀን 4፡30 ሰዓት
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Netsanet Berhan Kindergarten & Primary School
  • Buyer address: ከደንበል ሲቲ ሴንተር ወደ መስቀል ፍላወር በሚወስደው መንገድ ድሪም ላይነር ሆቴል አጠገብ ነው
  • Bid bond: 1000 ብር ለያንዳንዱ ሎት
  • Bid document price: 200.00 ብር
  • Published on: Addis Zemen (Sep 07, 2026)
  • Posted at: 2026-09-08T10:38:08.000Z
  • Source: 2merkato
← Back to all tenders