Printing and Publishing

ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ለስራ የሚጠቀምባቸውን ልዩ ልዩ የህትመት ማሽኖች በጨረታ አወዳድሮ ለማስጠገን ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 024/18

ድርጅታችን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እና ለስራ የሚጠቀምባቸውን ልዩ ልዩ የህትመት ማሽኖች በጨረታ አወዳድሮ ለማስጠገን ይፈልጋል። በመሆኑም ጥገናውን ማድረግ የምትፈልጉ ድርጅቶች ማሽኑን በአካል በማየት (lnspection) ለጥገናው የሚያስፈልግ መለዋወጫና የሚወስደውን ጊዜ በገልፅ በማስቀመጥ መወዳደር የምትችሉ ሲሆን በተጨማሪም ወቅታዊ የንገድ ፈቃድ ያላቸው፣ የገንዘብ ሚኒስቴር የዕቃ አቅራቢዎች ምዝገባ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ የምስክር ወረቀት፣ የግብር ከፋይ ምስክር ወረቀት እና በጨረታ መሳተፍ የሚያስችል የታክስ ክሊራንስ ያላቸው ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን በድርጅቱ ዋና መ/ቤት (አራት ኪሎ) አዲሱ ህንፃ ኛ ፎቅ በሚገኘው የዕለት ገንዘብ ተቀባይ የማይመለስ ብር 500.00 ከፍለው በመግዛት የፋይናንሺያል እና የቴክኒካል የመጫረቻ ሰነዶቻቸውን ዋናውን እና ኮፒ በተለያየ ፖስታ በማድረገ በብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት 6ኛ ፎቅ ነባሩ ህንፃ በግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ።

ተጫራቾች በጨረታ ማስከበሪያ ብር 30,000 በባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲፒኦ) ማስያዝ አለባቸው። ጨረታው 26/1/ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰአት ተዘግቶ በዕለቱ የቴክኒካል መጫረቻ ሰነድ (ከላይ የተገለፁ ለቅድመ ግምገማ የሚያገለግሉ ዶክመንቶች እና የጨረታ ማስከበሪያ) ብቻ ከሰዓት 8፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ነባሩ ህንፃ 6ኛ ፎቅ በሚገኘው በገዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ይከፈታል፡፡ የፋይናንሸያል የመጫረቻ ሠነዶች የሚከፈቱት ቴክኒካል ተቀባይነት ላገኙት ብቻ ነው። ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ በጨረታው አይገደድም።

.

የማሽኑ አይነት

ብዛት

1

Sakurai 266-2

1

2

Sakurai 266-1

1

3

Sakuraj 480

1

4

Solna D302

1

5

Solna D-25

1

ስልክ ቁጥር 011-1-55-52-30
ድረ ገፅ ( www.ethbspe.org )
Berhanena selam printing enterprise
አዲስ አበባ
ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት


Tender details

  • Deadline: 2026-10-06
  • Bid closing time: 14:00
  • Bid opening: 2026-10-06 14:30
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Berhanena Selam Printing Enterprise
  • Buyer address: Addis Ababa, Ethiopia
  • Bid bond: 30,000.00 ብር
  • Bid document price: 500.00 (አምስት መቶ ብር)
  • Published on: Addis Zemen (Sep 08, 2026)
  • Posted at: 2026-09-08T11:48:47.000Z
  • Source: 2merkato
← Back to all tenders