Textile, Garments and Uniforms
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት የም/ባሌ ዞን ገንዘብ ጽ/ቤት የጨረታ ቀን ማስተካከያ አውጥቷል
Textile, Garments and UniformsTextile, Garment and LeatherShoes and Other Leather Products
Oromia
More tags
StationeryOffice Supplies and ServicesCleaning and Janitorial Equipment and ServiceEquipment and AccessoriesElectrical, Electromechanical and ElectronicsComputer and AccessoriesIT and TelecomOffice Machines and AccessoriesBuilding and Finishing MaterialsConstruction and Water WorksSpare Parts and Car Decoration MaterialsOffice FurnitureFurniture and FurnishingHouse FurnitureTri Wheeler, Motorcycles and Bicycles PurchaseCarpets and CurtainsAmharic2merkatoEast Bale Zone Finance Office
Description
የጨረታ ማስተካከያ
የምስራቅ ባሌ ዞን ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ዙር ጨረታ ነሐሴ 25/12/2018 (August 31/2026) በገጽ 40 ታትሞ ጨረታው አየር ላይ መዋሉ የታወቃል፡፡ ነገር ግን ጨረታ የሚዘጋበት ቀን ስህተት ስላለው ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት በ11ኛው ቀን የሚለው በ16ኛው (አስራ ስድስተኛው) የስራ ቀን ተብሎ ተስተካክሎ እንዲነበብ በዚህ ማስታወቂያ የተስተካከለ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት የምስራቅ ባሌ ዞን ገንዘብ ጽ/ቤት /ጊኒር/
ከዚህ በፊት የወጣውን ጨረታ ለመመልከት ከዚህ በታች ያለውን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ
https://tender.2merkato.com/tenders/6a96c0050a538a555b000001
Tender details
- Deadline: 2026-09-17
- Bid closing time: 12:00
- Bid closing (note): ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት በ11ኛው ቀን የሚለው በ16ኛው (አስራ ስድስተኛው) የስራ ቀን ተብሎ ተስተካክሎ እንዲነበብ በዚህ ማስታወቂያ የተስተካከለ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
- Bid opening: 2026-09-17 12:00
- Bid opening (note): ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት በ11ኛው ቀን የሚለው በ16ኛው (አስራ ስድስተኛው) የስራ ቀን ተብሎ ተስተካክሎ እንዲነበብ በዚህ ማስታወቂያ የተስተካከለ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
- Region: Oromia
- Publishing entity: East Bale Zone Finance Office
- Published on: Addis Zemen (Sep 09, 2026)
- Posted at: 2026-09-09T10:10:20.000Z
- Source: 2merkato