Promotional Items

የኢትዮጵያ ፖስታ የማርኬቲንግ ኤጀንሲ ቅጥር አገልግሎት እና የፖስት ፋይናንስ ማርኬቲንግ ግብዓቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር የኢ/ፖ/አ/ድ ግጨ 01/2018 ዓ.ም

የኢትዮጵያ ፖስታ የማርኬቲንግ ኤጀንሲ ቅጥር አገልግሎት እና የፖስት ፋይናንስ ማርኬቲንግ ግብዓቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ በድርጅቱ ዋናው መሥሪያ ቤት ፋይናንስዲፖርትመንት 2ኛ ፎቅ የማይመለስ ብር 500.00/አምስት መቶ ብር/ በየሎቱ በመከፈል ለጨረታው የተዘጋጀውን የጨረታ ሠነድ ግዥ ክፍል ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን ግዥው እንደሚከተለው በሠንጠረዥ ተቀምጧል፡፡

ተራ.

ሎት

የጨረታው አይነት

ብዛት

በየሎቱ በሁኔታዎች ላይ ያልተመሠረተ የጨረታ ማስከበሪያ (CPO)

1

ሎት 01

የማርኬቲንግ አጀንሲ ቅጥር

1

100,000.00

2

ሎት 02

የፖስት ፋይናንስ ማርኬቲንግ ግብዓቶች

  • Flyer
  • Poster
  • Brochure
  • Backdrop Banner
  • Rollup Banner
  • QR Code Stand
  • Shirt
  • Cap
  • Bag
  • Tear Flag
  • Umbrella
  • Flash Disk
  • Power Bank 20k
  • Key Chain
  • Mobile phone cover
  • Pen
  • Table calendar
  • Agenda/Notebook

 

100,000.00

ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ፡-

  1. በዘርፋ የታደሰ ንግድ ፈቃድ
  2. ታክስ ክሊራንስ የታደሰ
  3. የቫት ሠርተፊኬት (የተጨማሪ እሴት ታክስ ሠርተፊኬት)
  4. የግብር ከፋይ ሠርተፊኬት (Tin certificate)
  5. የፋይናንሻል እና ቴክኒካል ሠነድ ኦርጅናል እና ኮፒ ለየብቻው በማድረግ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  6. ሌሎች በጨረታ ሠነዱ ላይ የተገለፁትን ሠነዶች አሟልተው ማቅረብ አለባቸው፡፡
  7. ተጫራቾች በሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ የ100,000.00(አንድ መቶ ሺህ ብር) የጨረታ ማስከበሪያ ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል፡፡
  8. ጨረታው መስከረም 13/2019 ዓ.ም ከቀኑ 8፡30 ላይ ተዘግቶ በዕለቱ 9፡00 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት ይሆናል፡፡
  9. መሥሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  10. ሲፒኦ CPO ሲያሠሩ “የኢትዮጵያ ፖስታ አገልግሎት ድርጅት/Ethiopian postal Service enterprise” በማለት ማሰራት ይኖርባቸዋል፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 09-11-73-00-62

የኢትዮጵያ ፖስታ


Tender details

  • Deadline: 2026-09-23
  • Bid closing time: 14:30
  • Bid opening: 2026-09-23 15:00
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Ethiopost
  • Buyer address: Addis Ababa, Ethiopia
  • Bid bond: 100,000.00 ብር በየሎቱ
  • Bid document price: 500.00 ብር በየሎቱ
  • Published on: Addis Zemen (Sep 09, 2026)
  • Posted at: 2026-09-09T10:17:31.000Z
  • Buyer website: https://ethio.post/
  • Source: 2merkato
← Back to all tenders