Construction Machinery and Equipment
የኢትዮጵያ ኤሌከትሪክ አገልግሎት ነሐሴ 21 ቀን 2018 ዓ.ም. የኮንክሪት ምሰሶ ማምረቻ ንብረቶችን ለመንቀል፣ ለማንሳትና ወደ ምትክ ቦታ ለማዛወር የአገልግሎት ሥራ ላይ የቀን ማስተካከያ አድርጎበታል
Construction Machinery and EquipmentConstruction and Water WorksIndustrial Machinery Provision and Installation
Addis Ababa
Description
የጨረታ ማራዘሚያ
በጨረታ ቁጥር ኢ.ኤ.አ/ፍፋግ/ግጨ 004/2019 ሎት 2 የኮንክሪት ምሰሶ ማምረቻ ንብረቶችን ለመንቀል፣ ለማንሳትና ወደ ምትክ ቦታ ለማዛወር የአገልግሎት ሥራ ግዥ ለመፈፀም ነሐሴ 21 ቀን 2018 ዓ.ም በወጣው የአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ የጨረታ ማስታወቂያ መውጣቱ ይታወሳል።
በመሆኑም የጨረታ መዝጊያና መከፈቻ ቀን ከዚህ በታች በቀረበው መስረት የተራዘመ መሆኑን እናሳውቃለን።
|
ሎት |
የጨረታው አይነት |
ቀድሞ የነበረው መዝጊያ እና መክፈቻ ቀን |
የተስተካከለው መዝጊያ እና መክፈቻ ቀን |
||
|
የመዝጊያ ቀን |
የመክፈቻ ቀን |
የመዝጊያ ቀን |
የመክፈቻ ቀን |
||
|
2 |
የኮንክሪት ምሰሶ ማምረቻ ንብረቶችን ለመንቀል ለማንሳትና ወደ ምትክ ቦታ ለማዛወር የአገልግሎት ሥራ ግዥ |
ጳጉሜ 4 ቀን 2018 ዓ.ም ሰዓት 8፡00
|
ጳጉሜ 4 ቀን 2018 ዓ.ም ሰዓት 8፡30 |
መስከረም 14 ቀን 2018 ዓ.ም ሰዓት 8፡00
|
መስከረም 14 ቀን 2018 ዓ.ም ሰዓት 8፡30 |
የኢትዮጵያ ኤሌከትሪክ አገልግሎት
ከዚህ በፊት የወጣውን ጨረታ ለመመልከት እባክዎን ይህንን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ
https://tender.2merkato.com/tenders/6a9005470a538a9562000001
Tender details
- Deadline: 2026-09-24
- Bid closing time: 14:00
- Bid opening: 2026-09-24 14:30
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Ethiopian Electric Utility
- Published on: Addis Zemen (Sep 10, 2026)
- Posted at: 2026-09-10T07:47:12.000Z
- Source: 2merkato