Spare Parts and Car Decoration Materials

የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን የጨረታ ቀን ማራዘሚያ አውጥቷል

Description

አየር ላይ የዋለ ጨረታ ማራዘምን ይመለከታል

የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን የተሽከርካሪዎች መለዋወጫ እና ተያያዥ እቃዎች አቅርቦት ግዥ ለመፈጸም በጨረታ ቁጥር ERC DSPA ግጨ.ቁ 03/2019 በቀን 24/12/2018 ዓ.ም በሪፖርተር ጋዜጣ ጨረታ አየር ላይ መዋሉ ይታወቃል::

ይሁን እንጂ ተጫራቾች ባቀረቡት ጥያቄ መሰረትና ጥያቄያቸው ተቀባይነት ስላገኘ በቀን 08/01/2019 ዓ.ም ይዘጋ የነበረው ጨረታ ማራዘምያው እንደ ሚከተለው ቀርቧል::

በቀን 08/01/2019 ዓ.ም ይዘጋ የነበረው ጨረታ ወደ 19/01/2019 ዓ.ም የተራዘመ መሆኑ፤

ሌሎች ከዚህ በፊት በማስታወቂያው የተገለጹት በሙሉ ማሻሻያ አልተደረገባቸውም፤

ለበለጠ መረጃ እና ማብራሪያ ዋናው መስሪያ ቤት በሚገኝበት አዲስ አበባ መሻለኪያ ከሸዋ ዳቦ ፊት ለፊት የቀድሞው አራተኛ ክፍለ ጦር ግቢ በአካል ወይም በስልክ 0114 702 063 / 0114 702 064 መጠየቅ ይቻላል::

የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን

አዲስ አበባ

ከዚህ በፊት የወጣውን ጨረታ ለመመልከት እባክዎን ከዚህ በታች ያለውን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ

https://tender.2merkato.com/tenders/6a9585550a538a569e000001 


Tender details

  • Deadline: 2026-09-29
  • Bid closing time: 15:00
  • Bid opening: 2026-09-29 15:30
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Ethiopian Railways Corporation
  • Buyer TIN: 0004722443
  • Published on: Reporter (Sep 09, 2026)
  • Posted at: 2026-09-10T08:29:49.000Z
  • Source: 2merkato
← Back to all tenders