Labour Outsourcing Services

በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ የገላን ወደብ እና ተርሚናል ቅ/ጽ/ቤት የጥበቃ እና ፍተሻ አገልግሎት የሚሠጡ ህጋዊ እና ፈቃድ ያላቸው ኤጀንሲዎች ለማሰራት "Outsource ማድረግ ይፈልጋል

Description

ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ መለያ ቁጥር-

RFQ ESLSE/P&T NEG/2025/03028-2

በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ የገላን ወደብ እና ተርሚናል ቅ/ጽ/ቤት የጥበቃ እና ፍተሻ አገልግሎት የሚሠጡ ህጋዊ እና ፈቃድ ያላቸው ኤጀንሲዎች ለማሰራት "Outsource ማድረግ ይፈልጋል።

በዚህም መሰረት፡-

  1. በዘርፉ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ፣ የግብር ከፋይ መሲያ ቁጥር፡ የቫት የምስክር ወረቀት የዘመኑን ግብር የከፈሉ ለመሆናቸው የሚያሳይ መረጃ ማቅረብ የሚችሉ።
  2. በመንግስት ግዥ እና ንብረት ማስወገድ አገልገሎት ድህረ ገፅ (web site) ላይ የአቅራቢዎች ዝርዝር የተመዘገቡ መሆኑን የሚያሳይ (supplier ist) የምስከር ወረቀት፤
  3. የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆኑን የሚያሳይ ስዕጣን ካለው አካል የተሰጠ ማስረጃ (Valid tax clearance)
  4. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሰነዱን ሞልቶ የሚመልሰው በድርጅቱ ድህረ- ገጽ (WWW.ES.SE.COM) ላይ በERP SYSTEM በዋና መ/ቤት ምዝገባ ካካሄዱ በኋላ ብቻ (ከዚህ ቀደም ያልተመዘገቡ ከሆነ በሚሰጣቸው መለያ ቁጥር መሰረት የሚሞሉ መሆኑን እናሳውቃለን።
  5. የጨረታው መክፈቻ እና መዝጊያ ጊዜ ሲስተሙ ላይ በሚወጣው ቀን እና ሰዓት ይሆናል።
  6. የጨረታ ማስያዣ ሲ.ፒ.አ 2% የውሉን ጠቅላላ ዋጋ (The amount of the bid security bond is not less than 2% of total contract price) (ከንግድ ባንክ፤ ከህብረት ባንክ) ጨረታው ከመዘጋቱ በፊት በማዕከሉ የሚገባ ይሆናል።
  7. ቅ/ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ ማብራሪያ ፡ - በስልክ ቁጥር 09 23 71 71 28/ 09 64 56 60 59/ 09 20 07 40 91 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።

በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ የገላን

ወደብ እና ተርሚናል ቅ/ፅ/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-10-12
  • Bid closing time: 17:00
  • Bid closing (note): የጨረታው መክፈቻ እና መዝጊያ ጊዜ ሲስተሙ ላይ በሚወጣው ቀን እና ሰዓት ይሆናል፡፡
  • Bid opening: 2026-10-12 17:00
  • Bid opening (note): የጨረታው መክፈቻ እና መዝጊያ ጊዜ ሲስተሙ ላይ በሚወጣው ቀን እና ሰዓት ይሆናል፡፡
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Gelan Transport and Logistics Terminal Office
  • Bid bond: 2%
  • Published on: Addis Zemen (Sep 12, 2026)
  • Posted at: 2026-09-12T09:33:08.000Z
  • Source: 2merkato
← Back to all tenders