Office Furniture

የሱሉልታ ወረዳ ፍርድ ቤት ለ2019 የበጀት ዓመት ግዢ የተለያዩ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

የሱሉልታ ወረዳ ፍርድ ቤት ለ 2019 የበጀት ዓመት ግዢ

  • 1. ቋሚ እቃዎች (የቢሮ ፈርኒቸሮች)
  • 2. የሠራተኞች የደንብ ልብስ
  • 3. የፅዳት እቃዎች
  • 4. ህትመት
  • 5. ስቴሽነሪ እና
  • 6. የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በዚህ መሰረት:-

1. በጨረታ መካፈል የምትፈልጉ በተጠቀሱት የስራ መስኮች የተሰማራችሁ ነጋዴዎች የዘመኑን የታደሰ የንግድ ፍቃድ እና TIN የላቸው መሰተፍ ትችላላችሁ፡፡

2. የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና 20,000 (ሀያ ሺህ ብር) CPO በ ሱሉልታ ወረዳ ፍርድ ቤት በሚል ስም በማሰራት ማቅረብ ይችላሉ፡፡

3. የጨረታ ሰነዱን በስራ ሰዓት የማይመለስ ብር 100 /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል ከሱሉልታ ወራዳ ፍርድ ቤት ማግዛት ይችላሉ፡፡

4. ጨረታው የሚከፈተው ይህ ማስታወቂያ በወጣ በ15ተኛ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተጫራቾቹ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በሱሉልታ ወረዳ ፍርድ ቤት ይሆናል፡፡

5. ተጫራቾች ተጨማሪ የእሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ የሆኑና የቲን ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው፡፡

6. መስረያ ቤቱ የተሸላ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፈልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡

አድራሻ ፡- ስልክ ቁጥር 0111 880 025 / 0910 657 503 / 0723 657 503

የሱሉልታ ወረዳ ፍርድ ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-09-28
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid closing (note): የጨረታው መዝጊያ ቀንና ሰዓት አልተገለፀም
  • Bid opening: 2026-09-28 12:00
  • Bid opening (note): ይህ ማስታወቂያ በወጣ በ15ተኛ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት
  • Region: Oromia
  • Publishing entity: ሱሉልታ ወረዳ ፍርድ ቤት
  • Bid bond: 20,000.00 ብር
  • Bid document price: 100.00 ብር
  • Published on: Addis Zemen (Sep 13, 2026)
  • Posted at: 2026-09-14T08:08:46.000Z
  • Source: 2merkato
← Back to all tenders