Vehicle and Machinery Sale

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ብዛታቸው 25 የሆኑ የተለያዩ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን አዲስና በድጋሚ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

የተለያዩ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ጨረታ ቁጥር 04/2026/27

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ብዛታቸው 25 የሆኑ የተለያዩ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን አዲስና በድጋሚ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

  1.  ስለ አሻሻጡ የተዘጋጀውን ዝርዝር ሁኔታ የያዘውን ሰነድ ቄራ ፊት ለፊት በሚገኘው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሕንፃ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 211 የማይመለስ ብር 300.00 (ሦስት መቶ ብር ብቻ) በመክፈል ከመስከረም 5 ቀን 2019ዓ.ም. ጀምሮ እስከ መስከረም 27 ቀን 2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡00 ሰዓት እስከ ቀኑ 10፡30 ሰዓት ድረስ ባሉት የስራ ቀናት መግዛት ይችላሉ::
  2. ተጫራች ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን ከመስከረም 5 ቀን 2019 ዓ.ም. ጀምሮ እስከ መስከረም 27 ቀን 2019 ዓ.ም ድረስ ቃሊቲ ከመንገድ ትራንስፖርት የማሽከርከር ብቃት ማረጋገጫ እና ማሰልጠኛ ተቋም አለፍ ብሎ በሚገኘው በባንኩ የተሽከርካሪ ጋራዥ /የቀድሞ አማልጋ ሜትድ/ግቢ ውስጥ ከጠዋቱ ከ2፡00 ሰዓት እስከ ቀኑ 6፡00 ሰዓት ከሰዓት በኋላ ከቀኑ 7፡00 ሰዓት እስከ ቀኑ 10፡30 ሰዓት ድረስ በመገኘት ማየት ይችላሉ።
  3. የተዘጋጀው የጨረታ ሰነድ ማስገቢያ ሳጥን መስከረም 28 ቀን 2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 3:00 ሰዓት ታዛቢዎች በተገኙበት ልደታ በሚገኘው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዛጉዌ ህንፃ አዳራሽ ውስጥ ይታሸጋል።
  4. ተጫራቾች ለተሽከርካሪው የሚስጡትን ዋጋ ከጨረታ ሰነዱ ላይ ባለው ክፍት ቦታ በመሙላት የጨረታ ማስከበሪያ እና ሌሎችም አስፈላጊ ሠነዶችን በፖስታ በማሸግ ልደታ በሚገኘው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዛጉዌ ህንፃ አዳራሽ በተዘጋጀው የጨረታ ሰነድ ማስገቢያ ሳጥን ውስጥ መስከረም 28 ቀን 2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 3:00 ሰዓት እስከ 5፡00 ሰዓት ብቻ ያስገባሉ።
  5. መስከረም 28 ቀን 2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 5፡15 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው እንዲሁም ታዛቢዎች በተገኙበት ልደታ በሚገኘው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዛጉዌ ህንፃ አዳራሽ በግልጽ ይከፈታል።
  6. ተጫራች ለሚጫረትበት ተሽከርካሪ የጨረታ የመነሻ ዋጋውን 25% (ሃያ አምስት በመቶ) የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ ክፍያ ማዘዣ ሲፒኦ (CPO) ለኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለያገለገሉ ንብረቶች አስወጋጅ (Commercial Bank of Ethiopia Disposal) በሚል ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  7. ለጨረታ ማስከበሪያ የተያዘው ሲፒኦ (CPO) አሸናፊ ለሚሆነው በሚገዛው ተሽከርካሪ ክፍያ ላይ የሚታሰብ ሲሆን አሸናፊ ላልሆኑት ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዙት ሲፒኦ (CPO) ተመላሽ ይደረግላቸዋል።
  8. የተሽከርካሪዎቹ ዓይነትና ስሌዳ ቁጥራቸውን የሚያሳይ ዝርዝር

 S.No

types of Vehicles (የተሽከርካሪ ዓይነት)

Vehicles Plate Number (የሰሌዳ ቁጥር)

1

Toyota Land Cruiser 105L

ET-3-13737

2

Mitsubishi Pajero

ET-3-13759

3

Nissan Double Cabin Pick Up

ET-3-35072

4

Nissan Double Cabin Pick Up

ET-3-35091

5

Nissan Double Cabin Pick Up

ET-3-35814

6

Nissan Double Cabin Pick Up

ET-3-35818

7

Nissan Double Cabin Pick Up

ET-3-39151

8

Nissan Single Cabin Pick Up

ET-3-35825

9

Nissan Patrol

ET-3-39126

10

Nissan Patrol

ET-3-40051

11

Nissan Patrol

ET-3-40052

12

Nissan Patrol

ET-3-40053

13

Nissan Patrol

ET-3-40054

14

Nissan Patrol

ET-3-40055

15

Nissan Patrol

ET-3-40060

16

Nissan Patrol

ET-3-40063

17

Nissan Patrol

ET-3-40064

18

Nissan Patrol

ET-3-40073

19

Nissan Patrol

ET-3-40074

20

Nissan Patrol

ET-3-40080

21

Nissan Patrol

ET-3-40081

22

Nissan Patrol

ET-3-40084

23

Nissan Sunny Automobile

ET-3-35096

24

Bishoftu Double Cabin Pick Up

ET-3-98853

25

Yamaha Motor Cycle

ET-4-0677

ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።


Tender details

  • Deadline: 2026-10-08
  • Bid closing time: 11:00
  • Bid opening: 2026-10-08 11:15
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Commercial Bank of Ethiopia
  • Bid bond: 25%
  • Bid document price: 300.00 ብር
  • Published on: Reporter (Sep 13, 2026)
  • Posted at: 2026-09-14T11:01:36.000Z
  • Buyer website: https://www.combanketh.com
  • Source: 2merkato
← Back to all tenders