Building and Finishing Materials

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት በማረቆ ልዩ ወረዳ ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ማቴሪያሎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

ቁጥር 1/2019 ዓ/ም

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት በማረቆ ልዩ ወረዳ ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ማቴሪያሎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

1. ሎት 1 ጽ/መሳሪያ

2. ሎት 2 ህንፃ መሳሪያ

3. ሎት3 የግንባታ አሻዋና ድንጋይ

4. ሎት4 የግንባታ እንጨት

5. ሎት5 ኤሌክትሮኒክስ

6. ሎት6 ፈርኒቸር

7. ሎት7 የመኪና ጎማ

8. ሎት 8 ሞተር ሳይክል

9. ሎት 9 የግንባታ ብሎኬት

10. ሎት 10 ህትመት አገልግሎት

11. ሎት 11 የሞተር ሳይክል መለዋወጫ ዕቃ

በዚህም መሰረት የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች በጨረታው መወዳደር ይችላሉ።

1. የዘመኑ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው

2. የዘመኑ ግብር የከፈሉ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ

3. የግብር መለያ ቁጥር (ቲን ነምበር) ያላቸው

4. የተጨማሪ እሴት ታክስ (vat) ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ ፡፡

5. ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ ከላይ ከተራ ቁጥር 1-4 ማስረጃ ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡

6. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ብር 20,000 (ሃያ ሺህ) በተመሰከረለት ባንክ CPO፡ ወይም ህጋዊ የባንከ ማረጋገጫ ያለዉ ማስያዣ መሆን አለበት፡፡

7. ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 100 አንድ መቶ ብር በእያንዳንዱ የሰነድ አይነት በማረቆ ልዩ ወረዳ ፋይናስ ጽ/ቤት በመክፈል ከግዥ/ን/ አስ/ ስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 5 በመቅረብ መግዛት ይችላሉ፡፡

8. ማንኛዉም ተጫራች በማረቆ ልዩ ወረዳ የሚያሳይ የጨረታ ሰነድ ኦርጅናልና ኮፒ በማለት በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በጥንቃቄ ታሽጎ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት በማረቆ ልዩ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ባለዉ ግዥ/ን/አስ/ ስራ ሂደት በተዘጋጀዉ የጨረታ ሳጥን ዉስጥ ዘወትር በስራ ሰዓት ማስገባት አለባቸዉ፡፡

9. ጨረታዉ ከወጣበት በ15ኛዉ ቀን ከቀኑ 5፡00 ሰዓት የጨረታ ሰነዱ ታሽጎ በዚሁ እለት ከቀኑ 5፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት በመ/በቱ ግዥ ን/አ/ቢሮ ቁጥር 5 በይፋ ይከፈታል፡፡ ቀኑ የስራ ቀን ካልሆነ ወደ ሚቀጥለዉ የስራ ቀን ይሸጋገራል፡፡

10. መ/ቤቱ በጨረታዉ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነዉ፡፡

11. ለበለጠ መረጃ መ/ቤቱ ድረስ በአካል በመቅረብ ወይም በስልክ ቁጥር- 046 465 0046

የማረቆ ልዩ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት(ቆሼ)


Tender details

  • Deadline: 2026-09-29
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid closing (note): ጨረታዉ ከወጣበት በ15ኛዉ ቀን ከቀኑ 5፡00 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-09-29 12:00
  • Bid opening (note): ጨረታዉ ከወጣበት በ15ኛዉ ቀን ከቀኑ 5፡30 ሰዓት
  • Region: Central Ethiopia
  • Publishing entity: Mareko Special Woreda Finance and Economic Development Bureau
  • Bid bond: 20,000.00 ብር
  • Bid document price: 100.00 ብር በእያንዳንዱ ሰነድ
  • Published on: Addis Zemen (Sep 15, 2026)
  • Posted at: 2026-09-15T08:05:32.000Z
  • Source: 2merkato
← Back to all tenders