Machinery and Equipment
የኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ የጨረታ መዝጊያ እና መክፈቻ ቀን ማራዘሚያ አውጥቷል
Description
ጨረታ መክፈቻ ጊዜ ማራዘምን ይመለከታል
ከዚህ ቀደም የኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ የሚወገዱ ንብረቶችን አስመልክቶ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ነሃሴ 10/2018 10/2018 ዓ.ም 85ኛ ዓመት ቁጥር 340 የጨረታ መለያ ቁጥር፡ ኢኢግ/ንአአኮ/ብግጨ/05/2018 በወጣው ማስታወቂያ ጨረታው ክፍት ሆኖ የሚቆየው ጊዜ እስከ መስከረም 06/2019 በዕለቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ 4፡30 ይከፈታል የሚል የነበረው ሲሆን ነገር ግን ጨረታው እስከ መስከረም 20/2019 ዓም ድረስ ስለተራዘመ በዚህም መሰረት ጨረታው በዋና መ/ቤት 1 ፎቅ አዳራሽ መስከረም 20/2019 ዓ.ም ከቀኑ 5፡00 ተዘግቶ በእለቱ 5፡30 የሚከፈት መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
የኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ
ከዚህ በፊት የወጣውን ጨረታ ለመመልከት እባክዎን ከዚህ በታች ያለውን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ
https://tender.2merkato.com/tenders/6a8310510a538ac7b2000001
Tender details
- Deadline: 2026-09-30
- Bid closing time: 11:00
- Bid opening: 2026-09-30 11:30
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Ethio-Engineering Group
- Published on: Addis Zemen (Sep 15, 2026)
- Posted at: 2026-09-15T08:19:56.000Z
- Source: 2merkato