Catering and Cafeteria Services

የአካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን የካፍቴሪያ አገልግሎት የሚሰጥ ድርጅት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

የአካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን የካፍቴሪያ አገልግሎት የሚሰጥ ድርጅት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።

በመሆኑም፣

  1. ተወዳዳሪዎች የሚከተሉትን ህጋዊ ሰነዶች ኮፒ ከቴክኒክ የጨረታ ሰነዳቸውን አያየዘው ማቅረብ አለባቸው።

2. በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፈቃድና የንግድ ምዝገባ ሰርተፊኬት።

3. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር TIN/ እና የቫት NVAT/ምዝገባ ሰርተፊኬት፡

4. የወቅቱን የግብር ግዴታ የተወጡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ ከታክስ ባለስልጣን የተጻፈ ደብዳቤ/Tax Clearance|

5. በምግብና መጠጥ ዝግጅት ምግብ ቤት አገልግሎት ቢያንስ የ2 ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ ማስረጃ።

6. ከሚመለከተው የጤና መስሪያ ቤት የተሰጠ የምግብ ደህንነት እና ንፅህና ማረጋገጫ Sanitation Certificate/::

7. የጨረታ ማስከበሪያ /Bid Bond/ ብር 50000 /ሃምሣ ሺህ/ ብር በ CPO ወይም የባንክ ዋስትና ማስያዝ አለበት።

8. ተጫራቶች የእያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ ዋናውን እና ፎቶ ኮፒውን በመለየት ከታሸጉ በኋላ ሁለቱንም በአንድ ትልቅ ፖስታ በማሸግ በአካባቢጥበቃ ባለስልጣን በሚገኘው የግዥ ክፍል 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 408 በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይኖርበታል።

9. ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን አንስቶ በ16ኛው ቀን የስራ ሰዓት ከጠዋቱ 4 ሰዓት ተዘግቶ ከጠዋቱ 4፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።

10. 16ኛው ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ሰነዱ በላይ በተጠቀሰው ሰዓት ይከፈታል።

11. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

12. የጨረታ ሰነዱን አራት ኪሎ በሚገኘው አካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን መ/ቤት በማይከፈል ብር አራተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 408 ጋዜጣው ከወጣበት ቀን ጀምሮ መውሰድ የሚቻል መሆኑን እንገልጻለን።

ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 09 66 20 18 57 ወይም 09 12 33 32 65,
የአካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን


Tender details

  • Deadline: 2026-09-30
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን አንስቶ በ16ኛው ቀን የስራ ሰዓት ከጠዋቱ 4 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-09-30 12:00
  • Bid opening (note): ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን አንስቶ በ16ኛው ቀን የስራ ሰዓት ከጠዋቱ 4፡30
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Ethiopian Environmental Protection Authority
  • Buyer address: Arat kilo, Behind Tourist Hotel 2nd  Floor, Room No 408
  • Bid bond: 50,000.00 (ሃምሳ ሺህ ብር)
  • Published on: Addis Zemen (Sep 15, 2026)
  • Posted at: 2026-09-15T10:49:37.000Z
  • Buyer website: https://www.epa.gov.et/
  • Source: 2merkato
← Back to all tenders