Water Engineering Machinery and Equipment

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ DESIGN, SUPPLY, INSTALLATION, TESTING & COMMISSIONING OF HOSPITAL WATER TREATMENT PLANT ለመግዛት ያወጣው የጨረታ ማስታወቂያ ላይ የቀን ማስተካከያ አድርጎበታል

Description

ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር DCE/SF/85/2026 ማራዘሚያ እና መክፈቻ ቀን ስለመግለፅ፤

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለፌዴራል ማረሚያ ቤት ፕሮጀክት ግንባታ አገልግሎት የሚውሉ የDESIGN, SUPPLY, INSTALTION, TESTING & COMMISSINING HOSPITAL WATER TRETEMENT PLAN” ግዥን አስመልክቶ በግልፅ ጨረታ ቁጥር DCE/SF/85/2026 ጨረታ መውጣቱ እና የጨረታው መክፈቻ ቀን ሐምሌ 01/2018 ዓ.ም 4፡30 ሰዓት መሆኑ መገለፁ ይታወሳል።

ሆኖም ግን ጨረታው ላይ ማብራርያ ተጠይቆ ጨረታውን ማራዘም በማስፈለጉ የጨረታው መክፈቻ ቀን መስከረም 13/2019 ከጠዋቱ 04፡45 ተዘግቶ በዚሁ ቀን 5፡00 የሚከፈት መሆኑን እየገለፅን፤ በዕለቱ ቃሊቲ ቶታል ዝቅ ብሎ የቀድሞ መ.ኮ.ድ ግቢ በሚገኘው የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ዋናው መሥሪያ ቤት የግዥ እና አቅርቦት አስተዳደር መምሪያ በመቅረብ ጨረታውን መሳተፍ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።

አድራሻ፡- የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ

የቀጥታ ስልክ ቁጥር ቁጥር፡- 0114-40-34-34/33

ማዞሪያ፡- 10114-42-22-70/71/72

www.dce-et.com  /Email:- [email protected]  

ቃሊቲ ቶታል ዝቅ ብሎ የቀድሞ መ.ኮ.ድ ግቢ

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ

ከዚህ በፊት የወጣውን ጨረታ ለመመልከት እባክዎን ይህንን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ 

https://tender.2merkato.com/tenders/6a38fbad0a538a36ce000001 

 


Tender details

  • Deadline: 2026-09-23
  • Bid closing time: 10:45
  • Bid opening: 2026-09-23 11:00
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Defense Construction Enterprise (DCE)
  • Buyer address: ወሎ ሰፈር የቀድሞው ኖሬላ ግቢ
  • Published on: Addis Zemen (Sep 17, 2026)
  • Posted at: 2026-09-17T08:15:21.000Z
  • Source: 2merkato
← Back to all tenders