Metal and Metal Working
ጣምራ ለማበራዊ ልማት ድርጅት በአዲስ አበባ፣ በኦሮሚያ ክልል እየተገበረ ለሚገኘው ፕሮጀክቶች የሚውል 2*2 ሜትር የሆነ የላሜራ ቤቶችን ማሰራት ይፈልጋል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
ጣምራ ለማህበራዊ ልማት ድርጅት ከተመሠረተበት 1990 ዓ.ም ጊዜ ጀምሮ ላለፉት 28 ዓመታት በወጣቶች ልማት፣ በሥነ-ተዋልዶ ጤና፣ በሴቶችና ህጻናት ላይ የሚደርሰውን ጾታዊ ጥቃት በመከላከል፣ በአካባቢ ጥበቃና የኤች.አይ.ቪ/ኤድስ ስርጭትና በሌሎች ማህበራዊ አገልግሎቶች ዙሪያ በኦሮሚያ፣ በደቡብ ክልሎችና በአዲስ አበባ መጠነ ሰፊ እንቅስቃሴ እያደረገ ይገኛል፡፡ ለዚህም ተግባሩ ድርጅታችን ላበረከተው የማኅበረሰብ አቀፍ ጉልህ አስተዋኦ ከሻሸመኔ ከተማ አስተዳደር፣ ከኦሮምያ ክልልና ከኢፊዲሪ መንግስት የሠርትፍኬት፣ የዋንጫ፣ የቦታና የመኪና ሽልማቶችን ያገኘ አንጋፋ ድርጅት ነው፡፡
ድርጅታችን ጣምራ ለማበራዊ ልማት ድርጅት በአዲስ አበባ፣ በኦሮሚያ ክልል እየተገበረ ለሚገኘው ፕሮጀክቶች የሚውል 2*2 ሜትር የሆነ የላሜራ ቤቶችን ማሰራት እንፈልጋለን፡፡ ስለሆነም ይህ የላሜራ ቤት የሚሰራው በሻሸመኔ ከተማ ሲሆን፤ ይህንን 10 የላሜራ ቤቶችን ለመስራት የሚፈጅባችሁን ጠቅላላ ዋጋ ቫትን ጨምሮ በሰንዳችሁ ላይ ጠቀሳችሁ እንድታስገቡ እንጠይቃለን፡፡
ይህንን ጨረታ መሳተፍ የምትፈልጉ እንዲሁም ብቃቱ እና ፍቃድ ያላችሁ ተጫራች ድርጅቶች እስከ September 22/ 2026 ድረስ መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን፡፡
አድራሻ - ከጃክሮስ ወደ ሳህሊተ ምህረት ቤተክርቲያን በሚወስደው መንገድ አቢሲኒያ ባንክ ጀርባ እንገኛለን
ለበለጠ መረጃ - 0982024874 ይደውሉ፡፡
Deadline – September 22 / 2026
Tender details
- Deadline: 2026-09-22
- Bid closing time: 17:00
- Bid opening: 2026-09-22 17:00
- Bid opening (note): የጨረታው መክፈቻ ቀን እና ሰዓት አልተገለጸም
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Tamra Economic Development Organization
- Published on: 2merkato.com (Sep 17, 2026)
- Posted at: 2026-09-17T12:09:13.000Z
- Source: 2merkato