Spare Parts and Car Decoration Materials
በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የምስራቅ ዕዝ ሜንቴናንስ መምሪያ የቀላልና ከባድ ተሽከርካሪዎች መለዋወጫ ዕቃዎች፣ የጄኔተር እና የዳቦ ማሽን መለዋወጫ ዕቃዎች እና የወታደራዊ ተሽከርካሪ አላቂ መስሪያ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
የምስራቅ ዕዝ ሜንቴናንስ መምሪያ ግልፅ ጨረታ ቁጥር 01/2019 ዓም
በሀገር መከላከያ ሚ/ር የምስራቅ ዕዝ ሜንቴናንስ መምሪያ ለ2019 በጀት አመት ለዕዙ አገልግሎት የሚውል፡-
- የቀላልና ከባድ ተሽከርካሪዎች መለዋወጫ ዕቃዎች
- የጄኔተር እና የዳቦ ማሽን መለዋወጫ ዕቃዎች
- የወታደራዊ ተሽከርካሪ አላቂ መስሪያ ዕቃዎች
በዘርፉ ከተሰማሩ ህጋዊ ተጫራቾች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
ስለሆነም የሚከተሉትን መስፈርቶችን የሚያሟሉ ተጫራቾች ጨረታውን መወዳደር የሚችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡ በዚህ መሠረት በተሰማሩበት ሥራ ዘርፍ የታደሰ ንግድ ፍቃድ፣ የግብር ከፋይ ሰርትፍኬት ያላቸው ፣ የተጨማሪ ዕሴት ታክስ ሰርተፍኬት ያላቸው ፣ የምዝገባ የምስክር ወረቀት ያላቸው ፣ ተጫራቾች የማይመለስ ብር 500/ አምስት መቶ ብር/ ብቻ በመክፈል ዘወትር በስራ ሰዓት ከጠዋቱ ከ2:30 እስከ 6፡00 ከዓት እና ከ7:30 እስከ 11፡00 ሰዓት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ሐረር ምስራቀ ዕዝ ሜንቴናንስ መምሪያ በሚገኘሡ ግዥ ዴስክ ቢሮ በመቀረብ ጨረታ ስነድ መግዛት ይችላሉ፡፡ ጨረታው መስከረም 18/2019 ዓ/ም ከጠዋቱ 4፡15 ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ 4:30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ሐረር ቀላዳንባ በሚገኘው ሜንቴናንስ መምረያ ግቢ ይከፈታል፡፡ መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከሰም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።
ስልክ ቁጥር 0920437143/0937120956 /0913971279
በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የምስራቅ ዕዝ ሜንቴናንስ መምሪያ ግዥ ዴስከ
Tender details
- Deadline: 2026-09-28
- Bid closing time: 10:15
- Bid opening: 2026-09-28 10:30
- Region: Hareri
- Publishing entity: Ministry of Defense
- Buyer address: መከላከያ ት/ስልጠና ዋ/መ/ግዥ ቡድን ጃል ሜዳ ታቦት ማደሪያ ፊት ለፊት
- Bid document price: 500.00 ብር
- Published on: Addis Zemen (Sep 18, 2026)
- Posted at: 2026-09-18T09:48:47.000Z
- Source: 2merkato