Transportation Service
አባይስ ትሬዲንግ ሃ/የተ/የግ/ማህበር ለሠራተኞቹ የሰርቪስ አገልግሎት ኪራይ መፈፀም ይፈልጋል
Description
አባይስ ትሬዲንግ ሃ/የተ/የግ/ማህበር
ድርጅታችን አባይስ ትሬዲንግ ሃ/የተ/የግ/ማህበር ለሠራተኞቹ የሰርቪስ አገልግሎት ማቅረብ ስለሚፈልግ ከታች በተጠቀሱት ጠዋት እና ከስራ መው የመነሻ እና መድረሻ በተጨማሪም የሠራተኞች ብዛት መሰረት በማደረግ መኪና የሚያቀርቡ ድርጅቶችን እያፈላለገ ስለሚገኝ ይህን ማቅረብ የሚትችሉ ድርጅቶች ዋጋቹን እና በምን ያህል ጊዜ ውስጥ መኪኖቹን መቅረብ እንደምትችሉ ከአርብ 8-01-2019 ዓ.ም እስከ ሐሙስ 14-01-2019 ዓ.ም 11 ሰዓት ድረስ በአካል በመቀረብ እንድታስገቡ ስንል እንጠይቃለን። ጨረታው ሐሙስ 14-01-2019 ዓ.ም 11 ሰዓት ተዘግቶ በተመሳሳይ ቀን እና ሰዓት ይከፈታል።
- የሰርቪስ ሰዓት ( በቢሮ መግቢያና መውጫ): ጠዋት ከ 12፡30 እስከ 2፡30 እና ማታ ከ 12፡00 ጀምሮ
መነሻ እና መድረሻ፡
- መሪ - አያት - አባዶ - ኮተቤ - 02(ኪዳነ ምህረት) - ሾላ-( ሲግናል)- ሜክሲኮ
- የሰው ብዛት፡- 20
- ፈረንሳይ ማዞሪያ -አዲሱ ገበያ -ሰሜን ማዘጋጃ ፒያሳ -ተክለሃይማኖት - አብነት - ሰባተኛ -ሜክሲኮ
- የሰው ብዛት፡- 14
- አየር ጤና - ሰፈራ - ሃይሌ ጋርመንት - ሃና ማሪያም - ላፍቶ- ጎፋ መብራት - መቻሬሜዳ(ሳርቤት) -ሜክሲኮ
- የሰው ብዛት፡- 7
- ኮዬ ፈጬ - ጎሮ- ሰሚት- ሰአሊተምህረት- ጃክሮስ - ቦሌ- ጨርቆስ-ሜክሲኮ
- የሰው ብዛት፡- 7
Tender details
- Deadline: 2026-09-24
- Bid closing time: 17:00
- Bid opening: 2026-09-24 17:00
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: አባይስ ትሬዲንግ ሃ/የተ/የግ/ማህበር
- Published on: 2merkato.com (Sep 18, 2026)
- Posted at: 2026-09-18T13:31:32.000Z
- Source: 2merkato