Spare Parts and Car Decoration Materials
ጣምራ ለማኀበራዊ ልማት በድርጅታችን ላሉት መኪኖች ጎማ ይፈልጋል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
ጣምራ ለማህበራዊ ልማት ድርጅት ከተመሠረተበት 1990 ዓ.ም ጊዜ ጀምሮ ላለፉት 28 ዓመታት በወጣቶች ልማት፣ በሥነ-ተዋልዶ ጤና፣ በሴቶችና ህጻናት ላይ የሚደርሰውን ጾታዊ ጥቃት በመከላከል፣ በአካባቢ ጥበቃና የኤች.አይ.ቪ/ኤድስ ስርጭትና በሌሎች ማህበራዊ አገልግሎቶች ዙሪያ በኦሮሚያ፣ በደቡብ ክልሎችና በአዲስ አበባ መጠነ ሰፊ እንቅስቃሴ እያደረገ ይገኛል። ለዚህም ተግባሩ ድርጅታችን ላበረከተው የማኅበረሰብ አቀፍ ጉልህ አስተዋኦ ከሻሽመኔ ከተማ አስተዳደር፣ ከኦሮምያ ክልልና ከኢፊዲሪ መንግስት የሠርትፍኬት፤ የዋንጫ፣ የቦታና የመኪና ሽልማቶችን ያገኘ አንጋፋ ድርጅት ነው።
ድርጅታችን ጣምራ ለማኀበራዊ ልማት በድርጅታችን ላሉት መኪኖች ጎማ ይፈልጋል። ስለሆንም ከታች የተዘረዘሩትን የጎማ አይነቶች ዝርዝር ዋጋ ቫትን ባካተተ የመሸጫ ዋጋ እንድትሞሉልን በትህትና እንጠይቃለን።
- Bridgestone Tyre – RADIAL 7.50R16LT (Temp. A) – Productive within 2 year
- Bridgestone Tyre – RADIAL 225/70R17 – Tubeless (Temp. A) - ) – Productive within 2 year
- Bridgestone Tyre – RADIAL 215/45R17 – Tubeless (Temp. A) - ) – Productive within 2 year
ስለሆነም ከላይ የተዘረዘሩትን 2እቃዎች አገልግሎቶች የመሸጫ ዋጋችሁን እና ከገዛንበት ቀን የሚሰጥ ዋስትና ጊዜ እና ኦሪጂናል የእቃው ሰርተፍኬት ከዋጋ ማወዳደሪያ በመሙላት እንድትልኩልን እንጠይቃለን።
Deadline: September 22,2026
Tender details
- Deadline: 2026-09-22
- Bid closing time: 12:00
- Bid opening: 2026-09-22 12:00
- Bid opening (note): የጨረታ መክፈቻ ቀንና ሰዓት አልተገለጸም
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Tamra Economic Development Organization
- Published on: 2merkato.com (Sep 18, 2026)
- Posted at: 2026-09-18T13:41:41.000Z
- Source: 2merkato