Textile, Garments and Uniforms
በአራዳ ክፍለ ከተማ በወረዳ 7 የብሄረ ኢትዮጵያ ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ለ 2019 ዓ.ም. በጀት ዓመት በ1ኛ ዙር ለአገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
More tags
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
በአራዳ ክፍለ ከተማ በወረዳ 7 የብሄረ ኢትዮጵያ ቅድመ አንደኛ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ ቤት ለ 2019 ዓ.ም በጀት ዓመት በ1ኛ ዙር ለአገልግሎት የሚውሉ
- ሎት1 የደንብ ልብስ
- ሎት 2 የቢሮ እቃዎች
- ሎት 3 ህትመት
- ሎት 4 የህክምና ዕቃዎች፣
- ሎት 5 የትምህርት ዕቃዎች
- ሎት 6 የጽዳት ዕቃዎች
- ሎት 7 ልዩ ልዩ መሳሪያዎች
- ሎት 8 ትራንስፖርት
- ሎት 9 ጭነት፣
- ሎት 10 በኤች አይ ቪ ዙሪያ ለሚሰጥ ስልጠና ለመስተንግዶ
- ሎት 11 የፕላንት ማሽነሪ ዕቃዎች
- ሎት 12 የፕላንት ማሽነሪ ጥገና እና
- ሎት13 ህንጻ ቁሳቁስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
1. የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸው የዘመኑ ግብር የከፈሉ በአቅራቢ ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ እና ተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ ማስረጃ የሚያቀርቡ መሆን ይኖርባቸዋል።
2. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በባንክ የተመሰከረለት (Cpo) በየሎቱ 10,000 ማስያዝ ይኖርበታል።
3. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን በማየትና ናሙና የሚቀርብባቸውን እቃዎች ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ማስገባት ይኖርባቸዋል (ናሙና መረካከቢያ በድርጅቱ ስም በተዘጋጀ ፎርም መሆን ይኖርበታል በማንኛውም ወረቀት የማንቀበል መሆኑን እናሳውቃለን።
4. ተጫራቾች የአሸነፉባቸውን ዕቃዎች ወደ ት/ቤቱ ዕቃ ግምጃ ቤት ይዘው ከመምጣታቸው በፊት የሚመጡበትን ሰዓት ማሳወቅ ይኖርባቸዋል።
5. ተጫራቾች የአሸነፉባቸውን ዕቃዎች ኦርደር ከወሰዱ በኋላ በ 5 ቀን ውስጥ ወደ ብሄረ ኢትዮጵያ ቅድመ አንደኛ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ዕቃ ግምጃ ቤት በማድረስ ቴክኒክ ኮሚቴው ዕቃዎቹን ከናሙናው ጋር ካመሳከሩ በኋላ ተጫራቹ ዕቃዎችን ቆጥሮ ማስረከብ ይኖርበታል።
6. በጥቃቅንና አነስተኛ ለተደራጁ ተቋማት ራሳቸው አምርተው ለገበያ የሚያቀርቡት እቃ ወይም ምርት ከሆነ ከተደራጁበት ተቋም የአምራችነት ህጋዊ/ደብዳቤ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
7. በጥቃቅንና አነስተኛ ለተደራጁ ተቋማት አምርተው ለገበያ የማያቀርቡ ከሆነ ለሚወዳደሩበት እንደ ማንኛውም ተጫራቾች ጨረታ ሰነድ መግዛትና የውል ማስከበሪያ ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል።
8. ተጫራቾች ስርዝ ድልዝ የማይነበብ ሰነድ የዋጋ ማቅረቢያ መሙያ ተቀባይነት አይኖረውም
9. አሸናፊ ተጫራቾች 10% የውል ማስከበሪያ ማስያዝ አለባቸው።
10. ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት የጨረታውን ሰነድ ኦርጅናል ፎቶ ኮፒ ቫትን ጨምሮ በፖስታ ታሽጎ ቢሮ ቁጥር 4 በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል። ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
11. ጨረታው አየር ላይ የሚቆይበት ጊዜ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የስራ ቀናት ሲሆን በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ በ4፡00 ሰዓት ተዘግቶ ከሰላሳ ደቂቃ ቆይታ በኋላ ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው እንዲሁም ታዛቢዎች በተገኙበት ይከፈታል።
12. ተጫራቾች የጨረታውን ዝርዝር የያዘውን ሰነድ የማይመለስ 200.00(ሁለት መቶ ብር ብቻ በመክፈል መግዛት ይችላሉ።
13. የንግድ ፍቃዳቸው ማቅረብ የሚችሉት የዕቃዎች በንግድ ፍቃዱ ጀርባ ላይ ያለው ዝርዝር መታየት ይኖርበታ።
14. ንግድ ፍቃዱ ከሚጋብዘው ውጪ መወዳደር አይቻልም
15. ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 011 126 0514 በመደወል እንዲሁም በአካል ዳግማዊ ሚኒሊክ ሆስፒታል ፊት ለፊት በመምጣት ማግኘት ይችላሉ።
16. ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ 10ኛው ቀን ድረስ ናሙና በስራ ሰዓት ማቅረብ የሚቻል ሲሆን በአስራ አንደኛው ቀን ጨረታው በሚከፈትበት ቀን ናሙና የማንረከብ መሆኑን እናሳውቃለን።
አድራሻ፡-
- በአራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ7 የብሄረ ኢትዮጵያ ቅድመ እንደት እንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት
- ዳግማዊ ሚኒሊክ ሆስፒታል ፊት ለፊት
- ስልክ ቁጥር /011 126 0514
የብሄረ ኢትዮጵያ ቅድመ አንደኛ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-10-01
- Bid closing time: 12:00
- Bid closing (note): ጨረታው አየር ላይ የሚቆይበት ጊዜ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የስራ ቀናት ሲሆን በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ በ4፡00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-10-01 12:00
- Bid opening (note): ጨረታው አየር ላይ የሚቆይበት ጊዜ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የስራ ቀናት ሲሆን በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ በ4፡30 ሰዓት
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Bihere Ethiopia Kindergarten and Primary School
- Buyer address: በአራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 7 የብሄረ ኢትዮጵያ ቅድመ አንደኛ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ዳግማዊ ሚኒሊክ ሆስፒታል ፊት ለፊት
- Bid bond: በየሎቱ 10,000.00 ብር
- Bid document price: 200.00(ሁለት መቶ ብር)
- Published on: Addis Zemen (Sep 19, 2026)
- Posted at: 2026-09-19T07:31:01.000Z
- Source: 2merkato