Office Machines and Computers
በኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ሸገር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ የኮምፒዩተር ጥገና አገልግሎቶችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Description
ለኮምፒዩተር ጥገና ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ
ጨረታ ቁጥር 006/2018/19
ድርጅታችን የተለያዩ የኮምፒዩተር ጥገና አገልግሎቶችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
ተጫራቾች የማይመለስ 300.00 (ሶስት መቶ ብር) በመከፈል የጨረታ ሠነዱን መግዛት የሚችሉ ሲሆን ተጫራቾች ማሟላት የሚገባቸው።
1. በዘርፍ የታደሰ ሕጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸው እና ኮፒውን
2. የተጨማሪ እሴት ታክስ (ቫት) እና የሥራ መለያ ቁጥር ቲን ቁጥር ያላቸውና ኮፒውን ማቅረብ የሚችሉ።
3. ተጫራቾቹ በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ ስለመኖራቸው የሚገልፅ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።
4. ተጫራቾች የተጫረቱበትን አገልግሎት በአግባቡ ለመስጠት በቂ በለሙያ እና የሰው ኃይል ያላቸው መሆን አለባቸው።
5. ተጫራቾች ጨረታ ለመወዳደር የሚያስችል ክሊራንስ ማቅረብ የሚችሉ።
6. የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ያቀረቡትን ጠቅላላ ዋጋ 5% በባንክ በተረጋገጠ በሲፒኦ በድርጅቱ ስም ማስያዝ ይኖርበታል።
የጨረታ ሠነዱን ለቡ መብራት ኃይል ሮያል ከረሜላና ቸኮሌት ፋብሪካ ሕንፃ 3ተኛ ፎቅ ላይ ከሚገኘው ቅርንጫፍ ጽ/ቤታችን ከሰኞ እስከ አርብ በሥራ ሰዓት መግዛት ይችላሉ።
ጨረታው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 10 ቀናት ክፍት ሆኖ የሚቆይ ሲሆን በ11ኛው ቀን እሁድ ወይም የበዓል ቀን ከሆነ በሚቀጥለው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ ከጠዋቱ በ4፡30 ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎች በተገኙበት ይከፈታል። መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል መሰረዝ ይችላል።
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 09 12 08 02 21መጠየቅ ይቻላል።
በኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ሸገር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-09-29
- Bid closing time: 12:00
- Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 10 ቀናት ክፍት ሆኖ የሚቆይ ሲሆን በ11ኛው ቀን እሁድ ወይም የበዓል ቀን ከሆነ በሚቀጥለው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-09-29 12:00
- Bid opening (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 10 ቀናት ክፍት ሆኖ የሚቆይ ሲሆን በ11ኛው ቀን እሁድ ወይም የበዓል ቀን ከሆነ በሚቀጥለው ቀን ከጠዋቱ በ4፡30 ሰዓት
- Region: Oromia
- Publishing entity: Oromia Forest and Wild Life Enterprise
- Buyer address: Addis Ababa, Arada Sub-City, Woreda 07, AAround Kebena OiLibiya
- Bid bond: 5%
- Bid document price: 300.00 ብር
- Published on: Addis Zemen (Sep 19, 2026)
- Posted at: 2026-09-19T08:03:56.000Z
- Source: 2merkato