Textile, Garment and Leather

የኦሮሚያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን የተለያዩ የሰራተኛ ደንብ ልብስ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Description

የኦሮሚያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን የተለያዩ የሰራተኛ

ደንብ ልብስ ግዥ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር ECO-02/2019

የኦሮሚያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን የተለያዩ የሰራተኛን ደንብ ልብስ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

ስለሆነም በዚህ የሰራተኛ ደንብ ልብስ ግዢ ጨረታ መካፈል የሚፈልጉ በመስኩ የተሰማሩ ድርጅቶች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በማሟላት መሳተፍ ይችላሉ።

1. ህጋዊና የዘመኑ ግብር የተገበረበት በመስኩ የንግድ ፈቃድ ያላቸው።

2. የቫትና የቲን ተመዝጋቢነት ማስረጃ የሚያቀርቡ።

3. የታክስና ግብር በመክፈል ጨረታ ውስጥ የሚያሳትፋቸው ከገቢዎችና ጉምሩከ መ/ቤት የሚሰጥ የምስክር ወረቀት (ታክስ ኪሊራንስ) ያላቸው።

4. ከዚህ ቀደም አገልግሎት ከሰጡባቸው መንግስታዊና መንግስታዊ ካልሆኑድርጅቶች ስለ ድርጅታቸው የአፈጻጻም ብቃትና ታማኝነት የተሰጣቸውን የምስክር ወረቀት ማስረጃ ማቅረብ የሚችል።

5. ተጨራቾች ዝርዝር የጨረታ መመሪያ (ሰነድ) የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል ከድርጅቱ 3ኛ ፎቅ በመግዛት የጨረታ ሰነዳቸውን ከጨረታ መክፈቻ ቀን በፊት ወይም በዕለቱ በግንባር በመቅረብ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።

6. የጨረታ ሰነዱ በሁለት ቅጂ በኦሪጂናልና ኮፒ እንዲሁም ቴክኒካልና ፋይናንስ ለብቻ በታሸገ ኤንቬሎፕ መቅረብ ይኖርበታል።

7. ጨረታው መስከረም 26, 2019 ዓ.ም. ከቀኑ በ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ዕለት ከቀኑበ 4፡30 ሰዓት ተጨራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በኮርፖሬሽኑ የስብሰባ አደራሽ ውስጥ በግልጽ ይከፈታል።

8. ኮርፖሬሽኑ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን መሉ በመሉ ወይም በከፊል የመሰረዝና የማሻሻል መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ፡- ቃሊቲ የመካኒኮችን የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ ፊትለፊት CCRDA አጠገብ 3ኛ ፎቅ ስልክ ቁጥር፡- 011 439 10 57፣ ፖሳ.ቁ. 870/1250፣ ፋክስ 011 439 20 08

የኦሮሚያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን


Tender details

  • Deadline: 2026-10-06
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid opening: 2026-10-06 10:30
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Engineering Corporation of Oromia
  • Buyer address: ቃሊቲ የመካኒኮችና የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ ፊት ለፊት CCRDA አጠገብ በስተቀኝ የሚገኘው አዲሱ ሕንፃ 3ኛ ፎቅ ላይ
  • Bid document price: 200.00 ብር
  • Published on: Addis Zemen (Sep 19, 2026)
  • Posted at: 2026-09-19T08:19:02.000Z
  • Source: 2merkato
← Back to all tenders