Textile, Garment and Leather
አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ አርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳ መታሰቢያ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Textile, Garment and LeatherShoes and Other Leather ProductsTextile, Garments and Uniforms
Addis Ababa
More tags
StationeryOffice Supplies and ServicesCleaning and Janitorial Equipment and ServiceMedical Equipment and SuppliesHealth Care, Medical IndustryHealth Related Services and MaterialsMaterialsEducation and TrainingHand Tools and Workshop EquipmentEquipment and AccessoriesElectrical, Electromechanical and ElectronicsMechanicalPharmaceutical ProductsOffice FurnitureFurniture and FurnishingComputer and AccessoriesIT and TelecomOffice Machines and AccessoriesAmharic2merkatoArtist Hachalu Hundessa Memorial Secondary School
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
አርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳ መታሰቢያ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት/በ 5/1/2019 ዓ.ም
አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ አ/ሃ/ሁ/መ/2ኛ ደ/ት/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የደንብ ልብስ፤ የፅዳት እቃዎች፤ አላቂ የትምህርት እቃ፤ አላቂ የቢሮ እቃዎች፤ ልዩ ልዩ ማሳሪያዎች፤ የቀይ መስቀል ዕቃዎች ቋሚ እቃዎች፣
ስለሆነም ተጫራቾች ሊያሟሉ የሚገባቸው፡
- በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ፤የንግድ ስም ምስክር ወረቀት ማቅረበ የሚችል
- በጨረታ ለመሳተፍ የሚያስችል ክሊራንስ ከገቢዎች ማቅረብ የሚችል
- ንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ፤ቫት ሰርተፍኬት ፤ቲን ነበር ሰርተፍከት ማቅረብ የሚችል
- ተጫራቾች የአንዱን ዋጋ ሲያቀርቡ ቫት ደምረው ማቅረብ አለባቸው
- በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ ለመመዝገባቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ
- የጨረታ መገምገሚያ መስፈርት ፡- ግልፅ የሆነ ስፔስፍኬሽን የወቅቱን የገበያ ሁኔታ ያገናዘበ መሆኑ ጥራት ላለው ዕቃ እና ተመጣጣኝ ዋጋ ላቀረበ መሆኑን እንገልፃለ።
- የጨረታውን ዝርዝር የያዘው ሰነድ የማይመለስ ብር 200.00 ሁለት መቶ ብር በመክፈል ይህ ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት በት/ቤቱ ፋ/ግ/ን/አስ/ደጋፊ የስራ ሂደት በመቅረብ መግዛት ይቻላል
- ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ በገዙት ሰነድ ላይ ባለው የዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ በግልፅ በመሙላት ኦርጂናልና ኮፒ በተለያየ ፖስታ በማድረግ በማሸግ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት በት/ቤቱ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማሰገባት ይችላሉ።
- የጨረታ ሰነድ ማስገቢያ ጊዜው ዘውትር በስራ ሰአት ከ2፡30-11፡30 ይህ ጨረታ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ክፍት ሆኖ በ11ኛው ቀን ጠዋት 4፡00 ሰአት ተዘግቶ 4:30 ተጨራቾች እና ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት ይሆናል
- ጨረታው አሸናፊ ሆነው ከተገኙ በኃላ 10% ባሸነፍት ዕቃ መጠን መሰረት የውል ማስከበሪያ ማሰያዝ ይኖርባችዋል
- የስፖርት ትጥቅ ጫማ ወዘተ የሀገር ውስጥ ግብዓቶችን ማቅረብ መቻል ይኖርባቸዎል
- ተጫራቾች እያንደንዱ ሰነድ ላይ የራሳቸውን ማህተም መምታት ይኖርባቸዎል፤(መመሪያውንም ጨምሮ)
- ተጫራቾች ናሙና ጨረታው እስከሚዘጋ ድረስ ማቅረብ ይኖርባችዋል
- ጥቃቅን እና አነስተኛ በሀገር ምርት ከሆነ ብቻ ነው መሳተፍ ያለበት
- መስሪያ ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ::
አድራሻ፡- አቃ/ቃ/ክ/ከ ወረዳ 12 ገላን ኮንዶሚኒየም ታክሲ ተራ ወረድ ብሎ ሮቤክ ሆቴል ፊትለፊት አስፋልቱን ተሻግሮ ገላን መስጊድ አጠገብ።
ማሳሰቢያ ጥሬ ገንዘብ ማቅረብ አይቻልም
|
ተ.ቁ |
መግለጫ |
የዕቃው አይነት |
2% |
|
1 |
ሎት 1 |
ደንብ ልብስ |
20,000 |
|
2 |
ሎት 2 |
አላቂ የቢሮ እቃዎች |
20,000 |
|
3 |
ሎት 3 |
የቀይ መስቀል ዕቃዎች |
4000 |
|
4 |
ሎት 4 |
አላቂ የትምህረት እቃዎች |
30,000 |
|
5 |
ሎት 5 |
የጽዳት እቃዎች |
30,000 |
|
6 |
ሎት 6 |
ልዩ ልዩ ማሳሪያዎች |
20,000 |
|
7 |
ሎት 7 |
ቋሚ እቃዎች |
25,000 |
አርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳ መታሰቢያ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-10-01
- Bid closing time: 12:00
- Bid closing (note): ይህ ጨረታ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ክፍት ሆኖ በ11ኛው ቀን ጠዋት 4፡00 ሰአት
- Bid opening: 2026-10-01 12:00
- Bid opening (note): ይህ ጨረታ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ክፍት ሆኖ በ11ኛው ቀን ጠዋት 4:30 ሰአት
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Artist Hachalu Hundessa Memorial Secondary School
- Buyer address: አቃ/ቃ/ክ/ከ ወረዳ 12 ገላን ኮንዲሚኒየም ታክሲ ተራ ወረድ ብሎ ሮቤክ ሆቴል ፊት ለፊት አስፋልቱን ተሻግሮ ገላን መስጊድ አጠገብ
- Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid document price: 200.00 ብር
- Published on: Addis Zemen (Sep 19, 2026)
- Posted at: 2026-09-19T08:19:29.000Z
- Source: 2merkato