Materials
ኢትዮጵያን ሴንተር ፎር ዴቨሎፕመንት /ECD/ የክበባት ቁሳቁሶች እና ለተለያዩ የትምህርት ቤት አገልግሎቶች የሚውሉ ግብዓቶችን ለመግዛት እቅዷል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
ኢትዮጵያን ሴክተር ፎር ዴቨሎፕመንት /ECD እና ፔስታሎዚ የህፃናት መርጃ ድርጅት /PCF/ በጋራ በመሆን በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሥር በሚገኙ 16 የአንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ላይ "በ16 የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የተማሪዎችን ውጤት ማሻሻል " የሚል ሙሉ ትኩረቱን በትምህርት ጥራት ላይ ያደረገ ፕሮጀክት በተግበር ላይ ይገኛሉ። በመሆኑም ድርጅታችን ኢትዮጵያን ሴንተር ፎር ዴቨሎፕመንት /ECD/ ለነዚህ አጋር ትምህርት ቤቶች ለከበባት ድጋፍ እና ለተለያዩ የትምህርት ቤት አገልግሎቶች የሚውሉ ግብዓቶችን ለመግዛት እቅዷል። በመሆኑም የሚከተሉትን ቁሳቁሶች ለማቅረብ የምትፈልጉ እና መስፈርቶቹን የምታሟሉ አቅራቢዎች በጨረታው መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን። የሚገዙት ቁሳቁሶችም የሚከተሉት ናቸው።
|
ሎት |
ዘርፍ |
ዝርዝር መረጃ |
ምርመራ |
|
1 |
የከበባት ቁሳቁሶች |
ዝርዝር መረጃው በጨረታው ሰነድ ውስጥ ያገኙታል |
|
|
2 |
ለላቦራቶሪ፣ ላይብረሪ እና፣ ፔዳጎዲ ማዕከላት |
ዝርዝር መረጃው በጨረታው ሰነድ ውስጥ ያገኙታል |
|
ተጫራቾች ማሟላት ያለባቸው መስፈርቶች
1. ለዘመኑ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ማቅረብ የሚችሉ፣
2. የቲን ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችሉ፣
3. የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ እና ሰርተፊኬቱን ማቅረብ የሚችሉ፣
4. ቁሳቁሶቹን በተቀመጠው ስፔሲፊኬሽን መሠረት ማቅረብ የሚችሉ፣
5. የእጅ በእጅ ሽያጭ ደረሰኝ የሚጠቀሙ ከሆነ በብርሃንና ሰላም የታተመ የኪው አር ኮድ ያለው ደረሰኝ የሚያቀርቡ
6. ያሸነፉበትን እቃዎች በራሳቸው ትራንስፖርት አጓጉዘው ድርጅቱ ወደሚያዘጋጀው ስቶር ማድረስ የሚችሉ፣ ከላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶች የምታሟሉ ህጋዊ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 ተከታታይ የሥራ ቀናት ከድርጅታችን የጨረታ ሰነዱን በነጻ በመውሰድ ቁሳቁሶቹን የምታቀርቡበትን ዋጋ በታሸገ ኤንቨሎፕ ማስገባትና መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።
ማሳሰቢያ፦
አድራሻ፦ ኢትዮጵያን ሴንተር ፎር ዲቨሎፕመንት /ECD/
አዲስ አበባ፣ ቦሌ አለም ህንፃ 7ኛ ፎቅ
ስልክከ፦ 0982 88 2826
1. አሸናፊ ተጫራቾች ያሸነፉበትን ግብዓት ከማቅረባቸው በፊት ሳምፕል ማሳየት ይኖርባችኋል።
2. ተጫራቾች የምታቀርቡት ዋጋ ሻትን ያካተተ መሆን አለመሆኑን በግልጽ ማሳየት ይኖርባችኋል። በትክክል ካልተገለጸ ቫት እንደተካተተ ተደረጎ ይቆጠራል።
3. ድርጅታችን የተሻለ አማራጭ ካገኘ ያለ ምንም ቅድመ ማስጠንቀቂያ እና ማስታወቂያ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ኢትዮጵያን ሴንተር ፎር ዴቨሎፕመንት
Tender details
- Deadline: 2026-09-25
- Bid closing time: 17:00
- Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 ተከታታይ የሥራ ቀናት
- Bid opening: 2026-09-25 17:00
- Bid opening (note): የጨረታው መክፈቻ ቀንና ሰዓት አልተገለፀም
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Ethiopian Center for Development (ECD)
- Buyer address: Bole Road Haile Alem Building, 7th Floor
- Published on: Addis Zemen (Sep 20, 2026)
- Posted at: 2026-09-21T09:34:01.000Z
- Source: Qelal Tenders