Water Pipes and Fittings
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሰሜን ሸዋ ዞን የሸ/ከ/አስ/ገንዘብ/ጽ/ቤት የቧንቧ እቃ፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃ፣ ፈርኒቸር አቅርቦት እና የጽህፈት መሳሪያ ግዥ በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳደሮ መግዛት ይፈልጋል
Water Pipes and FittingsConstruction and Water WorksEquipment and Accessories
Amhara
More tags
Electrical, Electromechanical and ElectronicsComputer and AccessoriesIT and TelecomOffice Machines and AccessoriesOffice Supplies and ServicesOffice FurnitureFurniture and FurnishingHouse FurnitureStationerySanitary and CeramicsBuilding and Finishing MaterialsAmharic2merkatoNorth Shewa Zone Sh/City Administration Service Bureau
Description
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሰሜን ሸዋ ዞን የሸ/ከ/አስ/ገንዘብ/ጽ/ቤት የግ/ፋን/አስ/ደ/የሥ/ ሂደት በ2019 በጀት ዓመት ለሸዋሮቢት ከተማ አስ/ ገንዘብ ጽ /ቤት በUNDP PSF ፕሮጀክት ለከተማው ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ
- ሎት1 የቧንቧ እቃ
- ሎት2 ኤሌክትሮኒክስ እቃ
- ሎት3 ፈርኒቸር አቅርቦት
- ሎት 4. የጽህፈት መሳሪያ ግዥ
እንዲገዛለትና ባዘዘው ዝርዝር ደብዳቤ መሠረት በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳደሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በመሆኑም የሸ/ ከ/አስ/ገን አካ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት የግ/ፋ/ን/አስ/ደ/የሥሂደት በዘርፉ የተሰማሩ ተወዳዳሪዎችን ለውድድር ይጋብዛል፡፡
- ተጫራቾች በዘርፉ የተሰማሩበትን የሚገልፅ የታደሰ ንግድ ፈቃድ እና የንግድ ምዝገባና የግብር ከፋይ የምስክር ወረቀት በ የብቃት ማጋገጫ ማቅረብ አለባቸው ::
- ጠቅላላ ዋጋው ከ500000.00 /ከአምስት መቶ ሺህ/ ብር በላይ ከሆነ ተወዳዳሪዎች የቫት ተመዝጋቢ መሆን ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ ከላይ በተቁ 1- 2 የተጠቀሱትን እና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ኮፒ ከመረ ሰነድ ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው::
- ተጫራቾች ለሞሉት/ ላቀረቡት ጠቅላላ ዋጋ 10000 የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በባንክ የተረጋገጠ /cpo/ ወይም በታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ማስያዝ አለባቸው ::
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ 300 ብር በመክፈል ከጽ/ቤታችን ግዥ ፋይናንስ ቢሮ ቁጥር 26 በመቅረብ መግዛት ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ መወዳደሪያ ዋጋቸውን በመሙላት በጽ/ቤቱ የፋይናንስ ክፍል ቢ-ቁ 26 ለዚህ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ የጨረታውን ሀሳብ በፖስታ በማሸግ ዘወትር በስራ ሰዓት በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 11 /አስራ አንደኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
- ጨረታውን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በጋዜጣ በወጣበት በ11ኛው ቀን 4፡30 ይከፈታል ፡፡
- የዘመኑ የታደሰ የታክስ ክሊራንስ መኖር ይኖርበታል፡፡
- ተጫራቹ ለእቃ ግዥ ነጠላ ዋጋው ከእቃው ብዛት ጋ ተደምሮ ወይም ተባዝቶ ተሞልቶ ካልመጣ ውድቅ ይደረጋል፡፡
- ተጫራቹ ዋጋ ሲሞላ የማይነበብ ወይም ስርዝ ድልዝ ካለው ከውድድር ውድቅ ይደረጋል፡፡
- ለእቃ ግዥ ጨረታ ሲከፈት ከተነበበው ዋጋ ጋር አርቲሜቲክ ሲሰራ ልዩነተ ከ 3 ፐርሰንት በላይም በታችም ከድድር ውጭ ያደርጋል፡፡
- የጨረታ መዝጊያና መክፈቻ ቀን የስራ ቀን ላይ ካልዋለ ማለትም ቅዳሜና እሁድ እና በአላት ቀን ላይ ከዋለ በሚቀጥለው የስራ ቀን ላይ በተገለጸው ቦታና ሰአት የሚከፈት ይሆናል፡፡
- ውድድሩ በጥቅል ወይም በሎት ሲለሆነ በከፊል መሙላት አይቻልም፡፡
- ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
አድራሻ፡- ሸ/ከ/አስ /ገንዘብ/ ጽ/ቤት የግዥ ፋይ/ንብ/አስ/ደ/የስራሂደት
ስልክ ቁጥር 0336641336/0336640371
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሰሜን ሸዋ ዞን የሽ/ከ/አስ/ገንዘብ/ጽ/ቤት የግ/ፋ/ን/ስስ/ደ/የሥ/ሂደት
Tender details
- Deadline: 2026-09-30
- Bid closing time: 10:00
- Bid closing (note): በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 11 /አስራ አንደኛው/ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-09-30 10:30
- Bid opening (note): በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 11 /አስራ አንደኛው/ ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት
- Region: Amhara
- Publishing entity: North Shewa Zone Sh/City Administration Service Bureau
- Bid bond: 10000 ብር
- Bid document price: 300.00 ብር
- Published on: Addis Zemen (Sep 20, 2026)
- Posted at: 2026-09-21T09:39:31.000Z
- Source: Qelal Tenders