House and Building Sale

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Description

የሐራጅ ማስታወቂያ

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 1147/11፣ 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከቱትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ  ይፈልጋል።

.

የተበዳሪው ስም

የንብረቱ አስያዥ ስም

አድራሻ

 

የይዞታ ማረጋገጫ ቁጥር

የይዞታውስፋት (.)

 

የንብረቱ አይነት/ የሚሰጠው አገልግሎት

የሐራጁ መነሻ ዋጋ  (ብር)

ሐራጁ የሚከናወንበት ቀንና ሰዓት

 

1

የምግብ ኢንዱስትሪ /የተ/ የግ/

ተበዳሪው

 

በኦሮሚያ ክልል፤ ሰንደፋ ከተማ፤ ቀበሌ 01

54/3132/97

 

2,820.00

 

የፋብሪካ ህንጻ እና የተለያዩ ማስቲካ ማምረቻ ማሽነሪዎች

26,401,432.46

 

10/02/2019 .300-400 ጠዋት

 

2

አቶ አማን ቱኤ አላ

ተበዳሪው

 

ሻሸመኔ ከተማ አዋሾ ወረዳ

OR002032302002

 

1,201.45 .

 

የንግድ ህንፃ

 

59,206,493.70

 

10/02/2019 .400-500 ጠዋት

3

አቶ ታምራት አዱኛ

ወይ ወንጌል ታምራት

በአዲስ አበባ ከተማ፤ ለሚ ኩራ /ከተማ

LMK1191141

3514934333

 

149.34

 

የመኖሪያ ቤት

 

14,010,325.95

 

10/02/2019 .. 500-600 ጠዋት

 

4

አቶ ታምራት አዱኛ

ተበዳሪው

 

በኦሮሚያ ክልል፤ ሰንዳፋ ከተማ' ዳቤ ቀበሌ

169/158/2017

 

400

የንግድ ህንፃ

 

3,002,122.69

 

10/02/2019 .. 800-900 ከሰዓት

5

አቶ ታምራት አዱኛ

ወይ ወንጌል ታምራት

በኦሮሚያ ክልል፣ ሰንዳፋ ከተማ፣ ዳቤ ቀበሌ

166/153/2017

 

500

የንግድ ህንፃ

 

3,944,018.15

 

10/02/2019 .. 900-1000 ከሰዓት

6

ዱካሌ እና ቤተሰቦቹ ቡና መፈልፈያ እና ማጠቢያ /የተ/የግ/ማኅበር

ሃሪፋ ///የተ/የግ/

 

ሃዋሳ ከተማ፣ ሐይቅ ዳር ቀበሌ

 

14039

1501.5

 

ለንግድ ዓላማ የሚውል ሕንጻ

 

53,445,074.50

 

10/02/2019 .300-400 ጠዋት

 

በመሆኑም፦

  1. ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ የሐራጁን መነሻ ዋጋ 1/4 ኛ በተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ (ሲፒኦ) በማስያዝ መጫረት ይችላል:: የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሲፒኦ ማቅረብ ተመራጭ ነው።
  2. ከተራ ቁጥር 1-5 የተዘረዘሩ ንብረቶች ጨረታ የሚከናወነው በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አዲሱ ዋናው መስሪያ ቤት 42ኛ (ወለል) ፎቅ ቢሮ ቁጥር 4203 ሲሆን በተራ ቁጥር 6 የተጠቀሰው ንብረት ጨረታ የሚከናወነው በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሐዋሳ ዲስትሪክት ቅጥር ግቢ ዉስጥ ነዉ።
  3. የንግድ ማህበርን ወክሎ ለመጫረት የማህበሩን መመስረቻ እና መተዳደሪያ ደንብ የያዘና በማህበሩ ስም ንብረት ለመግዛት ስልጣን ያለው መሆን ያለበት ሲሆን ይህንኑ የሚያረጋግጥ ሰነድ በማቅረብ ይሆናል።
  4. ከመኖሪያ ቤቶች በስተቀር ለጨረታ የቀረቡ ንብረቶችን በጨረታ አሸንፎ የገዛ በሽያጩ ገንዘብ ላይ 15% ተጨማሪ እሴት ታክስ ይከፍላል።
  5. የጨረታ አሸናፊ ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዙ ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎችን እንዲሁም ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ማናቸውንም ወጪዎች ይከፍላል።
  6. ንብረቶቹን ለመጎብኘት የሚፈልጉ ተጫራቾች የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዋናው መስሪያ ቤት 42 ፎቅ በአካል በመቅረብ ባንኩ በሚያመቻቸው ፕሮግራም መሰረት መጎብኘት ይቻላል።
  7. በጨረታው ከፍተኛ የሆነ የጨረታ ዋጋ የሰጠ ተጫራች በባንኩ የጨረታ አሸናፊነት ደብዳቤ ከደረሰው ቀን ጀምሮ ቀሪ የሽያጩን ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ያለበት ሲሆን ክፍያውን በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ካልከፈለ ለሐራጁ ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል።
  8. ንብረቶቹን በጨረታ አሸንፎ የገዛ ግለሰብ/ድርጅት የሽያጭ ገንዘቡን ከፍሎ ላይ ለሚደርስ ጉዳት ባንኩ ኃላፊነት አይወስድም። ገዢው በተጠቀሰው ጊዜ ንብረቶቹን ካልተረከበ ክንብረቶቹ ጋር በተያያዘ ለሚኖር ወጪ ኃላፊነቱን ይወስዳል።
  9. ባንኩ ሐራጁን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
  10. ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0111-13-05-11 በመደወል ወይምየኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አዲሱ ዋና መ/ቤት 42ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው ሕግ ክፍል በአካል ቀርቦ ማነጋገር ይቻላል::

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ


Tender details

  • Deadline: 2026-10-20
  • Bid closing time: 16:00
  • Bid closing (note): የሐራጁ መዝጊያ ቀንና ሰዓት የተለያየ ነው
  • Bid opening: 2026-10-20 16:00
  • Bid opening (note): የሐራጁ መክፈቻ ቀንና ሰዓት የተለያየ ነው
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Commercial Bank of Ethiopia
  • Bid bond: 25%
  • Published on: Reporter (Sep 20, 2026)
  • Posted at: 2026-09-21T15:36:48.000Z
  • Buyer website: https://www.combanketh.com
  • Source: 2merkato
← Back to all tenders