House and Building Sale

አዋሽ ባንክ የተለያዩ ንብረቶችን መሸጥ ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

አዋሽ ባንክ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ ቀጥሎ ባለው ሰንጠረዥ የተገለፁትን ቤቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እንደተሻሻለ በተሰጠው ስልጣንና ውክልና መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

..

የተበዳሪው ስም

አበዳሪ ቅርንጫፍ

የንብረት አስያዥ ስም

የቦታ አገልግሎት

ቤቱ የሚገኝበት አድራሻ

የካርታ ቁጥር

የቦታ ስፋት በካ.

የጨረታ መነሻ ዋጋ

የጨረታ ቀን

የጨረታ ሰዓት

ከተማ

ክፍለ ከተማ

ቀበሌ/ወረዳ

1

ሪፍት ቫሊ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ /የተ/የግ/ማህበር

 

አዳማ

ዳንሴ ጉሩሙ

ለድርጅት   G+5

.

ቂርቆስ

04

CK506/52/3453/9687/1762/02

408

51,900,000

11/2/2019

500-600

ዳንሴ ጉሩሙ

ለቢዝነስ   G+4

አአ

//ላፍቶ

02

/////ሊዝ//201/32395/03

700

63,468,000

12/2/2019

500-600

ዳንሴ ጉሩሙ

ለንግድ   G+4

አአ

አራዳ

4

/06/22/7652/01

471

48,549,900

13/2/2019

500-600

2

ኢትዮ አሜሪካን አጠቃላይ ሆስፒታል

ኤርፖት

ተበዳሪው

 ለሆስፒታል አገልግሎት በተፈቀደ ይዞታ ላይ ያረፈ B+G+5 ህንጻ

.

//ላፍቶ

08

/0244/2000/22344/01

3000

        171,300,000

12/2/2019

800-900

3

ደሳለኝ ሰኢድ

ቀጨማ

ተበዳሪው

ለፋብሪካ አገልግሎት የሚውል ህንጻ፣ ለአግሮ ፕሮሰሲንግ አገልግሎት የሚውል ማሽነሪ እና እህል፣ ጥራጥሬ ለማበጠር፣ ለመለየት እና ለሌሎች አገልግሎት የሚሆን ማሽነሪ

አዳማ

 

 

1445/2008

3000

66,692,847

12/2/2019

400-500

ኒውካስትል የምግብ ዘይት ፋብሪካ ኢንተርፕይዝ

ለምግብ ዘይት ፋብሪካ የሚያገለግል መጋዘን

አዳማ

 

 

1395

2500

45,883,500

12/2/2019

500-600

4

አንማው አናገው

ባህር ዳር

ተበዳሪው

ለድርጅት  G+4 ያላለቀ እና ነዳጅ ማደያ

እንጅባራ

 

 

02/2006

5000

95,900,400

11/2/2019

400-500

5

ገመቺስ አበበ

ፒያሳ

ተበዳሪው

ለመኖርያ ቤት

ሰንዳፋ

 

 

597/788/2001

160

1,522,959

11/2/2019

500-600

6

መላኩ ታደሰ

ቡሳ

ተበዳሪው

ለንግድ ቤት

 ቡሳ

 

 

Bu/3059/2015

500

774,000

12/2/2019

500-600

ማሳሰቢያ፡

  1. ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 25% (ሃያ አምስት በመቶ) በባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ) አሰርተው ጨረታው በሚካሄድበት ዕለት ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል።
  2. ከላይ በአዲስ አበባ ከተማ እንደሚገኙ የተገለጹት ንብረቶች ጨረታ በሰንጠረዡ ላይ በተገለፀው ቀንና ሰዓት ባለዕዳው ወይም ሕጋዊ ወኪሉ፣ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸውና ታዛቢዎች በተገኙበት የባንኩ ዋናው መ/ቤት ጊዜያዊ ጽ/ቤት በሚገኝበት ህንጻ ውስጥ ይካሄዳል፡፡ከአዲስ አበባ ውጭ ያሉት ንብረቶች ጨረታ ደግሞ በሰንጠረዡ ላይ በተገለፀው ቀንና ሰዓት ባለዕዳዎች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው፣ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸውና ታዛቢዎች በተገኙበት ንብረቶቹ በሚገኙበት ግቢ ውስጥ ይካሄዳል:: ተበዳሪው/አስያዡ በጨረታው ቀን ባይገኙም ሃራጁ በተያዘለት ቀን/ጊዜ ይካሄዳል።
  3. ከፍተኛ ዋጋ ላልሰጡ ተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል::ከፍተኛ ዋጋ ላቀረበ ተጫራች ግን ባንኩ ዋጋውን የሚቀበል መሆን አለመሆኑን ጨረታው ከተደረገበት ቀን ቀጥሎ ባሉት አምስት የስራ ቀናት ውስጥ ለተጫራቹ ያሳውቃል።
  4. የጨረታው አሸናፊ የሆነ ተጫራች የአሸናፊነት ደብዳቤ ከባንኩ ከተቀበለበት ቀን ጀምሮ የአሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15 ቀናት ውስጥ ለባንኩ ገቢ በማድረግ ንብረቱን መረከብ ይኖርበታል።
  5. ከላይ በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ገቢ ለማያደርግ ተጫራች ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይደረጋል።
  6. ከተገነባ ሁለት አመት ከሞላው መኖሪያ ቤቶች ውጭ ባሉ ንብረቶች ሽያጭ ላይ የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የሚታሰብ ሲሆን ሁሉንም ንብረቶች በማስተላለፍ ሂደት ለመንግስት የሚከፈል ማንኛውንም ክፍያ ገዢ ይከፍላል።
  7. ለተጨማሪ መረጃ:- - አዳማ ቅርንጫፍ 0221-11-85-85 ፤ ኤርፖት ቅርንጫፍ 0116-18-06-11፣ ቀጨማ ቅርንጫፍ 022-111-83-02  ባህርዳር ቅርንጫፍ 0582-20-0671፣ ፒያሳ ቅርንጫፍ 0111-11-94-54 ቡሳ ቅርንጫፍ 011-312-06-70 ወይም የሕግ አገልግሎት 0115-57-00-75/0115570135 ብሎ መደወል ወይም በአካል ቀርቦ ማነጋገር ይቻላል።
  8.  ባንኩ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አዋሽ ባንክ


Tender details

  • Deadline: 2026-10-23
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid closing (note): በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Bid opening: 2026-10-23 12:00
  • Bid opening (note): በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Awash Bank Share Company
  • Bid bond: 25%
  • Published on: Reporter (Sep 20, 2026)
  • Posted at: 2026-09-21T15:39:57.000Z
  • Source: 2merkato
← Back to all tenders