Accounting and Auditing, Accounting System Design
ፍላሚንጎ ትራንስፖርት አ/ማ የ2018 በጀት ዓመት የአ.ማህበሩን ሂሳብ ኦዲት ለማስደረግ የተፈቀደላቸው የኦዲተሮችን በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Description
የሂሳብ ምርመራ አገልግሎት
የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ
ፍላሚንጎ ትራንስፖርት አ/ማ የ2018 በጀት ዓመት የአ.ማህበሩን ሂሳብ ኦዲት ለማስደረግ የተፈቀደላቸው የኦዲተሮችን በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል በጨረታው ለመወዳደር የሚከተሉትን መስፈርቶች ማሟላት ይገባቸዋል።
1. የታደሰ የንግድ ፈቃድ የዘመኑ ግብር የተከፈለበትን ማረጋገጫ ማቅረብ
2. የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ማቅረብ
3. ሌሎች ተዛማጅ መረጃዎችን ማቅረብ
ከላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶችን የሚያሟላ ተጫራቾች ለአገልግሎት የሚጠይቁትን የዋጋ ዝርዝር ከደጋፊ ሰነዶች ጋር በማያያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10 የሥራ ቀን በታሸገ ኤንቨሎፕ በአካል በመቅረብ ድርጅቱ ጽ/ቤት ማስገባት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።
አድራሻ፡- ጎተራ ፔፕሲ ፊት ለፊት የቀድሞ የንፋስ ስልክ ፖሊስ መምሪያ አጠገብ አንቦ ኢንጂነሪንግ ጀርባ ናሰው ኮንስትራክሽን ህንፃ 1ኛ ፎቅ
ስልክ ቁጥር 09 29-90-56-75 ወይም 09 11-40-15-14 መደወል ይችላሉ።
ማህበራችን ቀልጣፋና አስተማማኝ አገልግሎት ስመስጠት ዝግጁ ነው።
OUR ASSOCIATION IS READY TO SERVE YOU
Tender details
- Deadline: 2026-10-01
- Bid closing time: 17:00
- Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10 የሥራ ቀን
- Bid opening: 2026-10-01 17:00
- Bid opening (note): የጨረታው መክፈቻ ቀንና ሰዓት አልተገለፀም
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: ፍላሚንጎ ትራንስፖርት አ/ማ
- Published on: Reporter (Sep 20, 2026)
- Posted at: 2026-09-21T15:50:53.000Z
- Source: 2merkato