Accounting and Auditing, Accounting System Design
ዶክሳ ደቨሎፕመንት የበጎ አድራጎት ድርጅት የ2018 ዓ.ም. በጀት ዓመት ሂሳብ ለማሰራት (ኦዲት ለማስደረግ) ይፈልጋል
Description
የኦዲት ሥራ ማስታወቂያ
ዶክሳ ደቨሎፕመንት የበጎ አድራጎት ድርጅት የ2018 ዓም በጀት ዓመት ሂሳብ ለማሰራት (ኦዲት ለማስደረግ) ይፈልጋል።
ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶችን የምታሟሉ የኦዲት ድርጅቶች መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።
1. ሕጋዊ የንግድ ፍቃድ ያለው
2. የዘመኑን ግብር ከፍለው የ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ፈቃዳቸውን ያደሱ
3. ለኦዲት ስራ በቂ የሥራ ልምድና ባለሙያ ያላቸው
4. የታክስ መለያ ቁጥር (TIN NUMBER) ያላቸው ተወዳዳሪዎች ለአገልግሎት የምታስከፍሉትን ዋጋና ሥራውን ሰርታችሁ የምታሰረክቡበትን ጊዜ የሚገልፅ በማያያዝ በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጅምሮ ባሉት 3 (ሦስት) ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ከዚህ በታች በተጠቀሰው የድርጅቱ አድራሻ እንድታመለክቱ እናሳስባለን።
አድራሻ፡- ዶክሳ ደቭሎፕመንት ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ ወረዳ 01 ልዩ ስሙ ሀይሌ ጋርመንት አደባባይ ኖክ ማደያ አጠገብ ገባ ብሎ
ለበለጠ መረጃ ስልክ +251 911441922
ማሳሰቢያ፡- ኦዲት የሚደረገው ሰነድ አንድ (1) ፋይል ቦክስ ብቻ ነው።
ዶክሳ ደቨሎፕመንት
Tender details
- Deadline: 2026-09-23
- Bid closing time: 17:00
- Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጅምሮ ባሉት 3 (ሦስት) ተከታታይ የሥራ ቀናት
- Bid opening: 2026-09-23 17:00
- Bid opening (note): የጨረታው መክፈቻ ቀንና ሰዓት አልተገለፀም
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Doksa Development
- Buyer address: የካ ክ/ከተማ ወረዳ 06 ልዩ ስሙ ዳሸን ተራራ ሆቴል 100 ሜትር ገባ ብሎ
- Published on: Addis Zemen (Sep 21, 2026)
- Posted at: 2026-09-22T07:51:33.000Z
- Source: Qelal Tenders