Accounting and Auditing, Accounting System Design

የማህበራችን አዲሲቷ ኢትዮጵያ ኃ/የተ/መሰረታዊ የቁጠባ እና ብድር ህብረት ስራ ማህበር የ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ሂሳብ በጨረታ አወዳድሮ ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

የማህበራችን አዲሲቷ ኢትዮጵያ ኃ/የተ/መሰረታዊ የቁጠባ እና ብድር ህብረት ስራ ማህበር የ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ሂሳብ በጨረታ አወዳድሮ ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል።

በመሆኑም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ አመልካቾች በጨረታው መሳተፍ የምትችሉ መሆናችሁን እየገለፅን ተሳታፊዎች ማሟላት ያለባቸው፡-

  • ከኢትዮጵያ ሂሳብ አያያዝ ኦዲት ቦርድ የብቃት ማረጋጋጫ ማቅረብ የሚችል እና የስራ ፈቃድ ያሳደሰ
  • በኦዲት ሥራ ቢያንስ ለሁለት ዓመት የሰራ
  • የዘመኑን የስራ ግብር ስለመከፈሉ ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችል እና የሥራ ፈቃድ ያሳደሰ የህብረት ስራ ኦዲት ላይ ልምድ ያለው ቢሆን ይመረጣል
  • ከፍተኛ ጥራት ያው የኦዲት አገልግሎቶችን በማቅረብ ረገድ ጥሩ የስራ መዝገብ ያለው
  • የኦዲት አገልግሎት ለመስጠት ሁሉንም የህግ እና የቁጥጥር መስፈርቶች የሚያሟላ እና ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት ያገኘ
  • ስለህብረት ሥራ ማህበር በቂ የሆነ ግንዛቤ ያለው።
  • በቀደመው ኦዲት ተደራጊ ድርጅቶች የተሳትፎ እና እውቅና ማጣቀሻዎች ማቅረብ የሚችል።
  • በቂ ሙያዊ ብቃት እና በህብረት ሥራ ማህበራት የኦዲት ሥራ በቂ ልምድ ያለቸው ሠራተኞች ስለመኖራቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችል።
  • ተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ሰርተፍኬት (VAT) ተመዝጋቢ የሆነ
  • የግብር የፋየል ምዝገባ እና ሰርተፍኬት /TIN/ ያላቸው
  • ጨረታ ማሳተፍ የሚያስችል የታክስ ክሊራንስ ማቅረብ የሚችል
  • ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ 1000 ብር በመክፈል አዲስ አበባ ዋናው ቢሮ ማግኘት ይችላሉ።/1000218597975/ አዲሲቷ ኢትዮጵያ

ማሳሰቢያ

አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 ተከታታይ ቀናት መገናኛ አካባቢ ሾላ ገበያ ለምልሚ መርካቶ የገበያ ማዕከል 4ተኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው የማኅበሩ ቢሮ በመቅረብ የጨረታ ሰነዱን በመውሰድ ሞልቶ ማስገባት የሚችሉ መሆኑንና በስልክ ቁጥር 9038 በመደወል እንዲያስገቡ እናሳስባለን።

አዲሲቷ ኢትዮጵያ ኃ/የተ/መሰረታዊ የቁጠባ
እና ብድር ህብረት ስራ ማህበር


Tender details

  • Deadline: 2026-09-28
  • Bid closing time: 17:00
  • Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 ተከታታይ ቀናት
  • Bid opening: 2026-09-28 17:00
  • Bid opening (note): የጨረታ መክፈቻ ቀንና ሰአት አልተገለፀም
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: አዲሲቷ ኢትዮጵያ ኃላ/የተ/መ/የገንዘብ የቁጠባና ብድር ህብረት ሥራ ማህበር
  • Bid document price: 1000.00 /አንድ ሺህ ብር/
  • Published on: Addis Zemen (Sep 22, 2026)
  • Posted at: 2026-09-22T09:14:56.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders