Spare Parts and Car Decoration Materials

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የኧሌ ዞን ፋይናንስና ፕላን መምሪያ በ2019 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን ግዥ ለመፈፀም ህጋዊ ድርጅቶችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Description

1ኛ ዙር ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የኧሌ ዞን ፋይናንስና ፕላን መምሪያ በ2019 በጀት ዓመት ግዥ፡-

1ኛ.የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎች 2ኛ የመኪና ጥገና የእጅ ዋጋ ወይም አገልግሎት 3ኛ/ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች 4ኛ/ ኤሌክትሮኒክስ 5ኛ/ ፈርኒቸር እና 6ኛ/ የጎማ ግዥ ለመፈፀም ህጋዊ ድርጅቶችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተጠየቀውን መስፈርት የምታሟሉ ብቻ ቀርበው መወዳዳር ይችላሉ፡፡

1. በዘርፉ በ2019 በጀት ዓመት የታደሰ ህጋዊ የንግድ ሥራ ፈቃድ ያላቸውና ማቅረብ የምትችሉ በዘርፉ የአቅራቢነት የምዝገባ ምስክር ወረቀት ያላቸውና ማቅረብ የምትችሉ የግብር ከፋይ ምስክር ወረቀት (ቲኒ) እና የተጨማሪ ዕሴት ታክስ ተመዝጋቢነት ማስረጃ ወረቀት ያላቸውና ማቅረብ የሚችሉ እና በዘርፉ የ2019 በጀት ዓመት መልካም የስራ አፈጻጸም ያላቸውና ማቅረብ የሚችሉ መሆን ይኖርባቸዋል፡፡

2. የጨረታ ሰነድ ለመግዛት ፍላጎት ያላቸው ተጫራቾች ለእያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 300.00 (ሶስት መቶ ብር) ከፍለው ከደ/ኢ/ከ/መ/አ/ዞ ፋይናንስና ፕላን መምሪያ ከግዥ ዳይሬክቶሬት የስራ ሂደት በመውሰድ መወዳደር ይችላሉ፡፡

3. የጨረታ አሸናፊ የሆነበትን ዕቃ ናሙና በማቅረብ ውል የሚፈራረም ሲስሆን የዕቃው ርክክብ ናሙናው እየታየና እየተረጋገጠ ይሆናል፡፡

4. የጨረታ ማስከበሪያ ለተጠቀሰው ሥራ 30,000/ ሰላሳ ሺህ ብር/ ወይም በባንክ የተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ /CPO/ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡

5. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በዋጋ ማቅረቢያው ላይ በጥንቃቄ በመሙላት በእያንዳንዱ ገጽ ላይ ፊርማና የድርጅቱን ማህተም በማኖር አንድ ቴክኒካል ኦርጅናል አንድ ቴክኒካል ኮፒ እያንዳንዱን በታሸገ ኤንቨሎፕ ውስጥ በማድረግ እና በአንድ እናት ፖስታ ውስጥ በማድረግ እና አንድ ፋይናንሻል ኦርጅናል፤ አንድ ፋይናንሻል ኮፒ ሰነድ አንድ በአግባቡ በታሸገ ኤንቨሎፕ ውስጥ በማድረግ እና በአንድ እናት ፖስታ ውስጥ በማድረግ የድርጅቱ ስምና አድራሻ እንዲሁም የግዥውን ዓይነት በግልጽ በእያንዳንዱ ኤንቨሎፕ እና እናት ፖስታ ላይ በመፃፍ ለዚሁ በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ ፖስታውን ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

6. ጨረታው በብሄራዊ ግልጽ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ የስራ ቀናት ብቻ ክፍት ሆኖ ይቆያል፤ በ16ኛው ቀን ፖስታው ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ላይ ጨረታ ሳጥን ውስጥ ገብቶ ከታሸገ በኋላ በዚሁ ዕለት ልክ ከጠዋቱ 4፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በደ/ኢ/ክልል በኧሌ ዞን ፋይናንስና ፕላን መምርያ ግዥ ዳይሬክቶሬት የሥራ ክፍል በግልጽ ይከፈታል፡፡ በ16ኛው ቀን ዝግ ከሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን የሚከፈት ይሆናል፡፡

7. መ/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

8. ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር፡- 0964 963 7 / 0927 104 051 ይደውሉ፡፡

ማሳሰብያ፡- በጽ/ቤቱ የተጠየቀውን መስፈርት የምታሟሉ ነጋዴዎች/ድርጅቶ ብቻ መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የኧሌ ዞን ፋይናንስና ፕላን መምሪያ


Tender details

  • Deadline: 2026-10-09
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid closing (note): ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ የስራ ቀናት ብቻ ክፍት ሆኖ ቆይቶ በ16ኛው ቀን ፖስታው ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-10-09 12:00
  • Bid opening (note): ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ የስራ ቀናት ብቻ ክፍት ሆኖ ቆይቶ በ16ኛው ቀን ፖስታው ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት
  • Region: South Ethiopia Regional State
  • Publishing entity: Ale Woreda Finance and Economic Development Bureau
  • Bid bond: 30,000.00 ብር
  • Bid document price: 300.00 ብር ለእያንዳንዱ ሰነድ
  • Published on: Addis Zemen (Sep 22, 2026)
  • Posted at: 2026-09-22T10:21:22.000Z
  • Source: 2merkato
← Back to all tenders