Personal Care Products and Services

ጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት የሚገኙ የተለያዩ የእጅ ሰዓቶች እና ኮስሞቲክሶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Description

ለመጀመርያ ጊዜ የወጣ

የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

ጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት የሚገኙ የተለያዩ የእጅ ስዓቶች እና ኮስሞቲክሶች ባሉበት ሁኔታ መስከረም 18/2019፤ ከጠዋቱ 4፡00 ላይ በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት ላይ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

በመሆኑም

1. በቅርንጫፍ ጽ/ቤታችን በጨረታ በቀረቡ እቃዎች ላይ ለመወዳደር የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች በዘርፍ የፀናና የታደሰ ንግድ ፍቃድ፤ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር እና የዘመኑን ግብር የከፈለ ስለመሆኑ ከግብር ሰብሳቢ መ/ቤት የተሰጠ ማስረጃ (ክሊራንስ) ማቅረብ የሚችል ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 17/01/2019 ዓ.ም ድረስ የማይመለስ 100 /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል ከጅማ/ጉ/ቅ/ጽ/ቤት የጨረታ ሠነድ በመግዛት እና የጨረታ ማስከበሪያ (CPO) 5% ከመጫረቻ ሰነዱ ጋር አያይዞ በኢንቨሎፕ ወይም በፖስታ በማሽግ በጅማ ጉ ቅ/ጽ/ቤት ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርበታል።

ተ.ቁ

የቅ/ጽ/ቤቱ ስም

የጨረታው አይነት

ንብረት መመልከቻ ቀን ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን 11/01/2019 እስከ 17/1/2019 ዓ.ም

የጨረታ የመዝጊያ እና የመክፈቻ ቀንና ሰዓት

1

ጅማ/ጉ/ቅ/ጽ/ቤት

 

ግልጽ ጨረታ

 

መስከረም 18/2019 3፡45 ተዘግቶ በዚያኑ ቀን 4፡00 ሰዓት ላይ በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት ላይ ይከፈታል

 ለተጨማሪ መረጃ በስልከ ቁጥር 047-211 6287- 047-211-2997 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።

የጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-09-28
  • Bid closing time: 09:45
  • Bid opening: 2026-09-28 10:00
  • Region: Oromia
  • Publishing entity: Ethiopian Customs Commission
  • Buyer address: በአባይ ማዶ ዲያስፖራ መንገድ ሁለት መቶ ሜትር ገባ ብሎ ካለው የአማራ ህንጻ ስራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት ቢሮ ጎን
  • Bid bond: 5%
  • Bid document price: 100.00 /አንድ መቶ ብር/
  • Published on: Addis Zemen (Sep 22, 2026)
  • Posted at: 2026-09-22T12:59:30.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders