Metal and Metal Working
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የጨረታ መዝጊያ እና መክፈቻ ቀን ማራዘሚያ አውጥቷል
Description
የጨረታ ቁጥር DCE/SF/73/2026
መክፈቻ ቀን ማራዘሚያ ማስታወቂያ
ኢንተርፕራይዛችን ለፈዴራል የማረሚያቤት ኮሚሽን (አዲስ አበባ) ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል Supply & fix Stainless steel Hand Rail works ግዥ ለመፈጸም በግልፅ ጨረታ ቁጥር DCE/SE/73/2026 ግብዣ መደረጉና ጨረታውን ሰኔ 19/2018 ዓ.ም እንደሚከፈት የተገለፀ መሆኑን ይታወቃል፡፡ ይሁን እንጂ ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን ማራዘም አስፈላጊ ሆኖ ስላገኘው፡ ጨረታው መስከረም 20/2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ይዘጋል፤ መስከረም 20/2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡15 ይከፈታል፤ ተጫራቾች የማጫረቻ ሠነዶቻቸውን ከጨረታ መዝጊያና መክፈቻ ቀንና ሰዓት በፊት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
አድራሻ፡- የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ
ቃሊቲ ቶታል ማድያ ዝቅ ብሎ የቀድሞ መኮድ ግቢ ውሰጥ
የቀጥታ ስልክ ቁጥር 0911 171 751 / 0913 297 297
E-mail አድራሻ [email protected]
የድህረ ገፅ አድራሻ www.dce-et.com
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ
ከዚህ በፊት የወጣውን ጨረታ ለመመልከት እባክዎን ከዚህ በታች ያለውን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ
https://tenders.qelal.et/tender-6a267e830a538ab6bd000001/
Tender details
- Deadline: 2026-09-30
- Bid closing time: 10:00
- Bid opening: 2026-09-30 10:15
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Defense Construction Enterprise (DCE)
- Buyer address: ወሎ ሰፈር የቀድሞው ኖሬላ ግቢ
- Published on: Addis Zemen (Sep 23, 2026)
- Posted at: 2026-09-23T07:47:40.000Z
- Source: Qelal Tenders