Spare Parts and Car Decoration Materials

በሀገር መከላከያ ሚ/ር የ6ኛ ዕዝ ሜንቴናንስ በ2019 በጀት ዓመት ለዕዙ አገልግሎት የሚውሉ የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃ፣ የተሽከርካሪ ጎማ፣ የጀነሬተር መለዋወጫ ዕቃ እንዲሁም አላቂ የጋራዥ የመለዋወጫ ዕቃ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Description

የጨረታ ጥሪ ማስታወቂያ

የ6ኛ ዕዝ ሜንቴናንስ ግ/ጨ/ቁጥር 01/2019 ዓ/ም

በሀገር መከላከያ ሚ/ር የ6ኛ ዕዝ ሜንቴናንስ በ2019 በጀት ዓመት ለዕዙ አገልግሎት የሚውሉ:

  1. የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃ ፣
  2. የተሽከርካሪ ጎማ ፣
  3. የጀነሬተር መለዋወጫ ዕቃ
  4. አላቂ የጋራዥ የመለዋወጫ ዕቃ

በዘርፉ ከተሰማሩ ህጋዊ ተጫራቾቾ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። ስለሆነም የሚከተሉቱን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች በጨረታው መወዳደር የሚችሉ መሆኑን እንገልፃለን። በዚህ መሠረት በዘርፉ የተሰማሩበት የታደሰ ንግድ ፈቃድ የዘመኑን ግብር የከፈሉና የግብር ከፋይ ሰርተፊኬት ያላቸው፣ የምዝገባ የምስክር ወረቀትና የቫት ተመዝጋቢ ስለመሆናቸው ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችሉ ተጫራቾች የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር) ብቻ በመከፈል ዘወትር በስራ ሰዓት ከጠዋቱ ከ2:30 እስከ 6:00 ሰዓት ከሰዓት በኋላ ከ7:30 ሰዓት እስከ 11:00 ሰዓት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ሆለታ ሳዳሞ 6ኛ ዕዝ ሜንቴናንስ በሚገኘው ግዥ ክፍል ቢሮ ቁጥር 01 በመቅረብ እስከ መሰከረም 22/2019 ዓ/ም የጨረታ ሰነድ መግዛት ይችላሉ። ጨረታው መስከረም 22/2019 ዓ/ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ 8:30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ሆለታ ሳዳሞ 6ኛ ዕዝ ሜንቴናንስ ግቢ ይከፈታል። መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

09 28 92 22 52/ 09 08 25 70 27
በሀገር መከላከያ ሚ/ር የ6ኛ ዕዝ ሜንቴናንስ-ግዥ


Tender details

  • Deadline: 2026-10-02
  • Bid closing time: 14:00
  • Bid opening: 2026-10-02 14:30
  • Region: Oromia
  • Publishing entity: Ministry of Defense
  • Buyer address: መከላከያ ት/ስልጠና ዋ/መ/ግዥ ቡድን ጃል ሜዳ ታቦት ማደሪያ ፊት ለፊት
  • Bid document price: 200 (ሁለት መቶ ብር)
  • Published on: Addis Zemen (Sep 23, 2026)
  • Posted at: 2026-09-23T08:27:15.000Z
  • Source: 2merkato
← Back to all tenders