Construction Machinery and Equipment
ሪዬስ ኢንጂነሪንግ አ.ማ. ያገለገሉ የኮንስትራክሽን መሣሪያዎች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
ድርጅታችን ሪዬስ ኢንጂነሪንግ አ.ማ. ከዚህ በታች የተገለጹትን ያገለገሉ የኮንስትራክሽን መሣሪያዎች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
ስለዚህ ማንኛውም ግለሰብ ወይም ድርጅት ለዚሁ ጨረታ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 1000.00 (አንድ ሺ ብር) ከፍሎ በመግዛት በጨረታው መሳተፍ ይችላል።
|
ተ.ቁ. |
የማሽኑ ዓይነት |
ሞዴል |
ሲሪያል ቁጥር |
|
1 |
ዶዘር (CAT) |
D8R |
9EM06860 |
|
2 |
ዶዘር (Dressta) |
TD-25 |
LDM25M00KLP000680 |
|
3 |
ግሬደር (CAT) |
140 K |
SZL00746 |
|
4 |
ግሬደር (CAT) |
140 K |
SZL00643 |
|
5 |
ግሬደር (CAT) |
12 K |
SZP00204 |
|
6 |
ኤክስካቫተር (CAT) |
336DL |
WET00251 |
1) ተጫራቾች ንብረቶቹን ሣሪስ አካባቢ በሚገኘው የድርጅቱ ዋና መሥሪያ ቤት ቅጥር ግቢ ውስጥ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ለሁለተኛ ጊዜ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለስምንት (8) የሥራ ቀናት፣ በየቀኑ ከጠዋቱ ከ3፡00 እስከ 10፡00 ሰዓት ድረስ በአካል ተገኝተው መመልከት ይችላሉ።
2) ተጫራቾች የሚፈልጉትን ንብረት ሊገዙ የሚችሉበትን ዋጋ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሰነድ ፎርም ላይ በመሙላት እንዲሁም ከሚያቀርቡት ዋጋ 5% (አምስት በመቶ) የጨረታ ማስከበሪያ በCPO ብቻ በማስያዝ፣ በድርጅቱ የፋሲሊቲ እና ጠቅላላ አገልግሎት ቢሮ ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ።
3) የጨረታ መዝጊያ ቀን፦ ጨረታው ለሁለተኛ ጊዜ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ8ኛው የሥራ ቀን ከቀኑ 11:00 ሰዓት
4) የጨረታ መከፈቻ ቀን፦ ጨረታው በጋዜጣ ለሁለተኛ ጊዜ ከወጣበት ከ8 ቀናት በኋላ በሚኖረው የሥራ ቀን ከጠዋቱ በ4፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በኩባንያው የሠራተኞች ክበብ ውስጥ ይከፈታል።
ማሳሰቢያ፡- ኩባንያው ለገዢዎች የስም ማዛወር ሒደት እንዲረዳቸው አስፈላጊውን መረጃ ለመስጠት የሚተባበር ሲሆን ለመሣሪያዎቹ ከመንግስት የሚፈለገውን ማንኛውም ወጪ ገዢዎች መከፈል እንደሚኖርባቸው ለመግለጽ እንወዳለን። መሥሪያ ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ በጨረታው አይገደድም።
ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 011 442 1133 የውስጥ መስመር 299
011 440 3474/ 09 73-38 04 40
አድራሻ፣ አዲስ አበባ ደብረዘይት መንገድ (ሣሪስ አካባቢ)
ሪዬስ ኢንጂነሪንግ አ.ማ.
Tender details
- Deadline: 2026-10-01
- Bid closing time: 17:00
- Bid closing (note): ጨረታው ለሁለተኛ ጊዜ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ8ኛው የሥራ ቀን ከቀኑ 11:00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-10-02 12:00
- Bid opening (note): ጨረታው በጋዜጣ ለሁለተኛ ጊዜ ከወጣበት ከ8 ቀናት በኋላ በሚኖረው የሥራ ቀን ከጠዋቱ በ4፡00 ሰዓት
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Ries Engineering S.C.
- Buyer address: DEBEREZEIT ROAD ADDIS ABABA
- Bid bond: 5%
- Bid document price: 1,000.00 ብር
- Published on: Addis Zemen (Sep 23, 2026)
- Posted at: 2026-09-23T09:48:54.000Z
- Source: 2merkato