Accounting and Auditing, Accounting System Design

የኢትዮጵያ ሲቪል መሐንዲሶች ማህበር የ2018 በጀት ዓመት ሂሳቡን በታወቀ የውጭ ኢዲተር ማሰራት ይፈልጋል

Description

ለኦዲተር ስራ የወጣ ማስታወቂያ

የኢትዮጵያ ሲቪል መሐንዲሶች ማህበር ለትርፍ ያልተቋቋመ የሙያ ማህበር ማህበር ሲሆን የ2018 በጀት ዓመት ሂሳቡን በታወቀ የውጭ ኢዲተር ማሰራት ይፈልጋል።

በመሆኑን የ2018 የታደሰ ንግድ ፈቃድ እና አስፈላጊውን ህጋዊ ሰነዶች የምታሟሉ ኦዲተሮች መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።

  • ከላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 5 ቀናት በማህበሩ ቢሮ በአካል ማቅረብ ይኖርባችኋል።
  • ተጫራቾች ለአገልግሎት የሙጠየቅ የገንዘብ መጠን፣ ስራውን ሰርቶ ለማጠናቀቅ እና ለማስረከብ የሚፈጀውን ጊዜ ከጨረታው ሰነድ ጋር አያይዘው የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማቅረብ በሥራ ሰዓት ማመልከት ይኖርባቸዋል።

አድራሻ፡ ካዛንቺስ ኦላ ማደያ 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 3 ወይም ስልክ ቁጥር፡ 0901250000


Tender details

  • Deadline: 2026-09-28
  • Bid closing time: 17:00
  • Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 5 ቀናት
  • Bid opening: 2026-09-28 17:00
  • Bid opening (note): የጨረታ መክፈቻ ቀንና ሰአት አልተገለፀም
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Ethiopia Civil Engineers Association
  • Published on: Reporter (Sep 23, 2026)
  • Posted at: 2026-09-23T11:58:44.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders