Accounting and Auditing, Accounting System Design

ሲዳማ ኤልቶ የገበሬዎች ኅብረት ሥራ ዩኒየን የድርጅቱን ሂሳብ በየዓመቱ በውጪ ኦዲተር የሚያስመረምር ሲሆን ይህንን ሂሳብ በዓለም አቀፍ ፋይናንስ ሪፖርት ሲስተም (IFRS) አተገባበር ሥርዓት ትግበራ በዘርፉ የተሠማሩ ተጫራቾችን አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

ድርጅታችን ሲዳማ ኤልቶ የገበሬዎች ኅብረት ሥራ ዩኒየን የድርጅቱን ሂሳብ በየዓመቱ በውጪ ኦዲተር የሚያስመረምር ሲሆን ይህንን ሂሳብ በዓለም አቀፍ ፋይናንስ ሪፖርት ሲስተም (IFRS) አተገባበር ሥርዓት ትግበራ በዘርፉ የተሠማሩ ተጫራቾችን አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ፍላጎት ያለውና ከዚህ በታች የተዘረዘሩ መስፈርቶችን የሚያሟሉ ተጫራቾች ቀርበው መወዳደር የሚችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

  1. በዘርፉ የተሠማሩ ህጋዊ የታደሰ ፈቃድ ያላቸው፣
  2. ከሚመለከተው ፈቃድ ሰጪ መንግስታዊ አካል የምዝገባ ሠርተፍኬት ማቅረብ የሚችል፣
  3. የቫት ተመዝጋቢ የሆኑና የተመዘገቡበት ሠርተፍኬት ማቅረብ የሚችሉ፣
  4. የዘመኑን የመንግስት ግብር ግዴታ ስለመወጣታቸው የታክስ ከሊራንስ ማቅረብ የሚችሉ፣
  5. ከዚህ ቀደም በተመሳሳይ የሥራ ዘርፍ ተሠማርቶ የሚሠራበት የሥራ ልምድ ማቅረብ የሚችሉ፣
  6. ተጫራቾች ቴከኒካል ዶከመንታቸውንና ጠቅላላ ሥራውን ለማጠናቀቅ  የሚወስደውን ጊዜ እንዲሁም ለሥራው የሚከፈለውን ተገቢ ክፍያ በግልጽ ሰነድ በመሙላት በፖስታ በማሸግና የድርጅቱን ህጋዊ ማህተም በመምታት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት በ15ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 እስከ 6፡30 ድረስ ለዚህ አገልግሎት በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  7. ጨረታው ተጫራቾች በተገኙበት ወይም ባልተገኙበት ከላይ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ላይ ይከፈታል፡፡
  8. ዩኒየኑ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ለጨረታው አይገደድም፡፡

ለተጨማሪ መረጃ 09 16 85 11 27 / 0979 88 64 16

አድራሻ፡- ሀዋሳ ከተማ ከፍተኛ ፍ/ቤት ፊት ለፌት ነው፡፡

የሲዳማ ኤልቶ የገበሬዎች ኅብረት ሥራ ዩኒየን


Tender details

  • Deadline: 2026-10-08
  • Bid closing time: 12:30
  • Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት በ15ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 እስከ 6፡30 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-10-08 12:30
  • Bid opening (note): የጨረታው መክፈቻ ቀን እና ሰዓት አልተገለጸም
  • Region: Sidama
  • Publishing entity: Sidama Aleto Farmers Cooperative Union
  • Published on: Addis Zemen (Sep 24, 2026)
  • Posted at: 2026-09-24T08:32:55.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders