Building and Finishing Materials
ጂንካ ዩኒቨርሲቲ: የግንባታ ቁሳቁሶች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል -2019(1)
Description
Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website
https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/7560a58c-3aee-4008-b5ed-ad182df59cec/open
Reference Number: JKU-NCB-G-0016-2019-BID-Open
Procurement Information
- Procurement Type: Bidding
- Procurement Method: Open
- Market Type: National
- Envelope Type: single envelop
- Category: Goods
Procuring Entity
Organization: Jinka University
Contact Information
Address: jinka university
Town: jinka
Country: Ethiopia
P.O. Box: 165
Post Code: 123
Telephone: +251 91 6461 652
Email: [email protected]
Office: 107
Important Dates
- Invitation Date: Sep 23, 2026, 9:00 PM
- Submission Deadline: Sep 25, 2026, 9:00 AM
- Opening Schedule: Sep 25, 2026, 10:00 AM
- Clarification Deadline: Sep 29, 2026, 2:00 PM
Eligibility Requirements
Bid Security: 200000 ETB
Bid Security Forms (Local): Bank_ Guarantee, Letter_ from_ Small_ and_ Micro_ Enterprise, CPO
Bid Security Forms (SME): Bank_Guarantee, Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise, CPO
Qualification Requirements
- WarrantyBidder has to submit Description of the organization of the warranty offered in accordance with the conditions laid down in GCC Clause 23;Reference: ITB 35.4
- Manufacturer Authorization LetterBidder has to submit Manufacturer Authorization Letter in accordance with ITB Clause 5.6.Reference: ITB 35.4
- Delivery and Completion ScheduleBidder has failed to submit dated Delivery and Completion Schedule presented as per template in Section 6, Statement of RequirementsReference: ITB 35.4
- NationalityBidder's have nationality in accordance with ITB Sub-Clause 4.2.Reference: ITB 35.2
- valid tax clearance certificateBidder has to submit a valid tax clearance certificate issued by the tax authority in accordance with ITB Clause 4.6(b)(iii);Reference: ITB 35.2
- valid business licenseBidder has to submit valid business license indicating the stream of business in which the bidder is engaged in accordance with ITB Clause 4.6(b)(i);Reference: ITB 35.2
- VAT registration certificateBidder has to submit VAT registration certificate issued by the tax authority (in case of contract value specified in BDS Clause 4.6(b)(ii)Reference: ITB 35.2
- supplier listBidder has to register itself in the electronic government procurement system as suppliers list (mandatory for all bidders ) in accordance with ITB Clause 4.7Reference: ITB 35.2
- conflict of interestBidder is found to have a conflict of interest as described in ITB Sub-Clause 4.3Reference: ITB 35.2
- valid excise tax registration certificateFor procurements of goods and services subject to excise tax, to submit a valid excise tax registration certificate;Reference: ITB 35.2
Procurement Classification
- 102000000: Construction Maintenance equipment & accessories
Source of Fund
- Treasury
Governing Rule
The Federal Republic of Ethiopia
Terms and Conditions
ማሳሰቢያ ፦ የሚቀርቡት ዕቃዎች ጥራታቸውንና መጠናቸውን በጠበቀ መልኩ ዩኒቨርሲቲው ባዘጋጀው ዝርዝር መግለጫ (Specification) መሠረት መሆን አለበት። አሸናፊው ድርጅት ያሸነፈበትን ዕቃ በጂንካ ዩኒቨርሲቲ ዋና ዕቃ ግምጃ ቤት ድረስ ማስረከብ ይኖርበታል። 2. የማጓጓዣና ተያያዥ ወጪዎች፦ አሸናፊው ድርጅት የትራንስፖርት፣ የጫኝና አውራጅ እንዲሁም ማንኛውንም ተያያዥ ወጪዎች በራሱ ሙሉ በሙሉ በመሸፈን ዕቃዎቹን ጂንካ ዩኒቨርሲቲ ዕቃ ግምጃ ቤት ድረስ ማድረስና ማስረከብ አለበት። 3. የመረጃዎች ግልጽነት፦ ለውድድር የሚቀርቡ ማናቸውም ሰነዶችና መረጃዎች ግልጽ፣ ተነባቢና ሙሉ መሆን ይኖርባቸዋል። የማይነበቡ፣ የተቆራረጡና ግልጽ ያልሆኑ መረጃዎችን ማቅረብ ከውድድር ውጪ ያደርጋል። 4. በe-GP (የኤሌክትሮኒክስ መንግስታዊ ግዥ) ሥርዓት ላይ የሚጣሉ ግዴታዎች፦ በe-GP የጨረታ ግዥ ዘዴ ተወዳድሮ በተደጋጋሚ ጊዜ ያሸነፈ (Award የተደረገለት) ነገር ግን ውል ለመፈጸምና ዕቃ ለማቅረብ ፈቃደኛ ያልሆነ፣ እንዲሁም ስልኩ የማይሠራ ወይም ተደውሎ ጥሪ የማይመልስ ተጫራች ቢኖር፣ ከውድድር ውጪ ተደርጎ ተገቢው ሕጋዊ እርምጃ እንዲወሰድበት ለሚመለከተው የሥራ ክፍል ሪፖርት ይደረጋል። ፦ በተደጋጋሚ አሸንፎ "በስህተት ነው የሞላሁት" በሚል ወይም በማንኛውም አሳማኝ ባልሆነ ምክንያት ዕቃውን ላለማቅረብ መሞከር፣ የዕቃውን አሸናፊነት (Award) ውድቅ በማድረግና ጉዳዩን ከሕግ አግባብ ጋር በማያያዝ ተጫራቹ በጥቁር መዝገብ (Debarment) እንዲመዘገብና አስተዳደራዊ እርምጃ እንዲወሰድበት ለሚመለከተው አካል ይላካል። 5. የንግድ ፈቃድና የግብር ግዴታዎች፦ በዘርፉ ያልተሰማሩ፣ ያልታደሰ የንግድ ፈቃድና ወቅታዊ የታክስ ክሊራንስ (Tax Clearance) ያላቀረቡ ተጫራቾች መወዳደር አይችሉም። ተወዳድሮ የተገኘና በግዥ ሥራችን ላይ እንቅፋት የፈጠረ ማንኛውም ድርጅት ላይ አስፈላጊው እርምጃ እንዲወሰድበት ዩኒቨርሲቲው ለሚመለከተው የፌደራል ግዥና ንብረት ባለሥልጣን ለማቅረብ ይገደዳል። 6ኛ.ማንኛውም ተጫራች ጨረታው በተዘጋ 30 /ሰላሳ/ ደቂቃ ውስጥ የመክፈቻ ሚስጥር ቁጥር (private key) በሲስተሙ ብቻ ሸር /share /ማድረግ ወይም መላክ የሚኖርበት ሲሆን ያላደረገ ተጫራች የጨረታ ሰነዱ ሳይከፈት ቀርቶ የላኩትን ብቻ የምናስተናግድ እና ግምገማው የሚከናወን ይሆናል፡፡ 7ኛ. ተጫራቾች ኦሪጂናል የጨረታ ማስከበሪያ (CPO) ጨረታው ከመዘጋቱ በፊት በአካል ግዥ ሥራ አስፈጻሚ ማቅረብ አለባቸው ካላቀረቡ ግን ከውድድር ውጪ ይደረጋሉ፡፡ 8ኛ. ዩኒቨርሲቲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው
Tender details
- Deadline: 2026-09-25
- Bid closing time: 09:00
- Bid opening: 2026-09-25 10:00
- Region: South West Ethiopia Region
- Publishing entity: Jinka University
- Bid bond: 200000 ETB
- Published on: Government (Sep 25, 2026)
- Posted at: 2026-09-25T06:31:13.000Z
- Source: Qelal Tenders