Accounting and Auditing, Accounting System Design
ኢሮብ አድቮኬሲ አሶሴሽን (ኢአአ) የተባለ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅት የ2018 ዓ.ም ሂሳብ ለማስመርመር ዓመታዊ የኦዲት ምርመራ ፈቃድ ያለው ለማወዳደርና ኦዲት ለማስደረግ ይፈልጋል
Description
የኦዲት ምርመራ ሥራ ማስታወቂያ
ድርጅታችን ኢሮብ አድቮኬሲ አሶሴሽን (ኢአአ) የተባለ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅት የ2018 ዓ.ም ሂሳብ ለማስመርመር ዓመታዊ የኦዲት ምርመራ ፈቃድ ያለው ለማወዳደርና ኦዲት ለማስደረግ ስለፈለገ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ5 ተከታታይ የስራ ቀን ውስጥ፦
1. የዘመኑን ግብር የከፈለ እና ህጋዊ ሰነዶችን ማቅረብ የሚችል
2. የኦዲት ምርመራ ፈቃድ ያለው ቀርቦ እንዲወዳደር እናሳወቃለን።
መወዳደር የምትፈልጉ ፕሮፖዛላችሁን በኢ-ሜይል፡ [email protected] መላክ ትችላላችሁ።
አድራሻ፦ አዲስ አበባ ክፍለ ከተማ ን/ስ/ላፍቶ ወረዳ 12
ስልክ፡ +251913389601
ኢሮብ አድቮኬሲ አሶሴሽን
Tender details
- Deadline: 2026-09-30
- Bid closing time: 17:00
- Bid closing (note): ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ5 ተከታታይ የስራ ቀን
- Bid opening: 2026-09-30 17:00
- Bid opening (note): የጨረታው መክፈቻ ቀንና ሰዓት አልተገለፀም
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: ኢሮብ አድቮኬሲ አሶሴሽን
- Published on: Addis Zemen (Sep 25, 2026)
- Posted at: 2026-09-25T07:40:18.000Z
- Source: Qelal Tenders