Vehicle and Machinery Sale
በደቡብ ቤንች ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት አገልግሎት የማይሰጡ አሮጌ ንብረቶች ማለትም ዲፈንደር ደብል ጋቢና እና ሚኒባስ መኪና በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Description
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
ለደ/ም/ኢ/ህ/ክ/መ/የቤ/ሸኮ ዞን በደቡብ ቤንች ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2019 በጀት በወረዳው ውስጥ አገልግሎት የማይሰጡ አሮጌ ንብረቶች ማለትም ዲፈንደር ደብል ጋቢና እና ሚኒባስ መኪና በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
ተጫራቾች በጨረታው ላይ ሊወዳደሩ ለእያንዳንዱ የእቃ/ተሽከርካሪ/አይነቶች የጨረታ ማስከበሪያ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
1. ተጫራቾች በጨረታ ላይ ሲወዳደሩ የጨረታ ማስከበሪያ ለእያንዳንዱ መኪና ብር 100,000/አንድ መቶ ሺህ/ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
2. ጨረታው ለ21 ተከታታይ ቀናት ክፍት ሆኖ በ21ኛው ቀን ከሰዓት 4፡00 ሰዓት ታሽጎ በ21ኛው ቀን ከሰዓት 4፡30 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በፋይ ይከፈታል።
3. ተጫራቾች የጨረታውን ዶክመንት ከደ/ቤ/ወ/ፋይናንስ ጽ/ቤት ከግዥና ንብረት አስ/ር ቢሮ ቁጥር 2 በአካል በመቅረብ የማይመለስ ብር 200 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል የጨረታውን ዶክመንት መግዛት ይኖርባቸዋል።
4. ተጫራቾች የጨረታውን ዶክመንት ቴክኒካሉን 1 ኦርጅናል እና 2 ኮፒ እንዲሁም ፋይንሻሉን 1 ኦርጅናል እና ኮፒ ለየብቻ በማሸግ ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
5. ተጫራቾች ያስገቡት የጨረታ ዶክመንት ሙሉ ከሆነ ተጫራቾቹ ቢገኙም ባይገኙም የጨረታ ፖስታዎች ይከፈታል፡፡ ነገር ግን እለቱ ዝግ ወይም በዓል ከሆነ በቀጣይ ሥራ ቀን የሚከፈት ይሆናል።
ማሳሰቢያ፡- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ፡- የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋ/ል/ጽ/ቤት
ደ/ወርቅ ስልክ፡-0929 24 1731/0910 997 747
የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-10-15
- Bid closing time: 10:00
- Bid closing (note): ጨረታው ለ21 ተከታታይ ቀናት ክፍት ሆኖ በ21ኛው ቀን 4፡00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-10-15 10:30
- Bid opening (note): ጨረታው ለ21 ተከታታይ ቀናት ክፍት ሆኖ በ21ኛው ቀን 4፡30 ሰዓት
- Region: South West Ethiopia Region
- Publishing entity: South Bench Woreda F/E/D/Bureau
- Buyer address: ደ/ወርቅ
- Bid bond: ለእያንዳንዱ መኪና ብር 100,000/አንድ መቶ ሺህ/
- Bid document price: 200 (ሁለት መቶ ብር)
- Published on: Addis Zemen (Sep 25, 2026)
- Posted at: 2026-09-25T07:49:38.000Z
- Source: Qelal Tenders