Accounting and Auditing, Accounting System Design

ዘማጃይ ለ2 ዓመት የድርጅቱን ሂሳብ በውጭ ኦዲተር አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል

Description

የኦዲት ሥራ የጨረታ ማስታወቂያ

ዘማጃይ ለ2 ዓመት የድርጅቱን ሂሳብ በውጭ ኦዲተር አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል።

ስለዚህ ማንኛውም ከዚህ በታች የተገለፁት መስፈርቶችን የምታሟሉ ተጫራቾች በጨረታው መጫረት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።

  1. የንግድ መለያ ቁጥር
  2. የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት
  3. የታደሰ የንግድ ፈቃድ
  4. የብቃት ማረጋገጫ (GAAP&IFRS) ኦዲት የሥራ ልምድ ማቅረብ የሚችሉ፣
  5. የAABE መረጃ የሚያቀርብ (የኢትዮጵያ ሂሳብ አያያዝና ኦዲት ቦርድ የምዝገባ ምስክር ወረቀት) ማቅረብ የሚችሉ፣
  6. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ወይም የሚያቀርቡትን ዋጋ በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 (አስር) ተከታታይ የሥራ ቀናት ጠዋት 2፡30 ሰዓት እስከ 6፡00 ሰዓት ከሰዓት 7፡30 እስከ 10፡30 ሰዓት ሙሉ መረጃችሁን ኦርጅናልና ኮፒ በመያዝ በአብነት፣ ሞላ ማሩ አካባቢ፣ ዳዌ እመደ ህንፃ፣ 2ኛ ፎቅ፣ ቢሮ ቁጥር 1 እንዲሁም በ [email protected]  ማስገባት ትችላላችሁ ።

አድራሻ፡-አብነት፣ ሞላ ማሩ አካባቢ፣ ዳዌ እመደ ህንፃ፣ 2ኛ ፎቅ፣ ቢሮ ቁጥር 11

ስልክ :-09-03-30-96-41

ዘማጃይ


Tender details

  • Deadline: 2026-10-06
  • Bid closing time: 16:30
  • Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 (አስር) ተከታታይ የሥራ ቀናት ጠዋት 2፡30 ሰዓት እስከ 6፡00 ሰዓት ከሰዓት 7፡30 እስከ 10፡30 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-10-06 16:30
  • Bid opening (note): የጨረታ መክፈቻ ቀንና ሰዓት አልተገለጸም
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: ዘማጃይ
  • Published on: Addis Zemen (Sep 25, 2026)
  • Posted at: 2026-09-25T08:05:13.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders