Equipment and Accessories
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጌዴኦ ዞን የወናጎ ከተማ አስ/ር ፋ/ጽ/ቤት በወናጎ ከተማ አስተዳደር ማዘጋጃ ቤት በቀረበው ጥያቄ መሰረት በ2019 በጀት ዓመት ከታቀዱ የኮሪደር ልማት ፕሮጀክቶች መካከል ስማርት ፖል መብራት ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል
Equipment and AccessoriesElectrical, Electromechanical and ElectronicsSolar and Photovoltaic
South Ethiopia Regional State
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
ብሔራዊ ጨረታ ቁጥር 002/2019
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጌዴኦ ዞን የወናጎ ከተማ አስ/ር ፋ/ጽ/ቤት በወናጎ ከተማ አስተዳደር ማዘጋጃ ቤት በቀረበው ጥያቄ መሰረት በ2019 በጀት ዓመት ከታቀዱ የኮሪደር ልማት ፕሮጀክቶች መካከል ስማርት ፖል መብራት ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል።
በመሆኑም መ/ቤቱ የሚገዛቸውን ዕቃዎች ዝርዝር የያዘ ሰነድ በሽያጭ የሚቀርብ ስሆን ተወዳዳሪዎች የሚከተሉትን መስፈርቶችን የሚያሟሉ ተጫራቾችን ይጋብዛል።
- በጨረታው የሚሳተፉ ተጫራቾች ማሟላት ያለባቸው መስፈርቶች ፡-
- በዘርፉ ሕጋዊ የንግድ ሥራ ፍቃድ ያላቸዉ፣
- የዘመኑን ግብር የከፈለ/ ከመንግስት ዕዳ ነጻ የሆነ፣
- የታደሰ የንግድ ስራ ፍቃድ ያላቸው፣
- የVAT ተመዝጋቢ የሆኑ፣
- የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ያለው /TIN NO/፣
- በአቅራቢነት የተመዘገቡ፣
- አሸናፊ ድርጅት መክፍል ያለበትን የሽያጭ ታክስ 3% ይከፍላል።
- በጨረታ ላይ እንድሳተፉ ከገቢዎች ጽ/ቤት የድጋፍ ደብዳቤ clearance/ ማቅረብ የምችሉ፣
- ድርጅቱ ሙሉ የስማርት ፖል የማምረት፣ የማቅረብ፣ የመትከል፣ ሙሉ ፓኬጅ አገልግሎት የሚያቀርብ መሆን አለበት።
- አሸናፊ ድርጅት የውል ማስከበርያ ያሸነፈበትን ገንዘብ ልክ 10% ያስይዛል።
- ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የጨረታ ሠነዱን ከወናጎ ከተማ አስ/ር ፋ/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 02 በመቅረብ በማይመለስ ብር 500ብር /አምስት መቶ ብር /ብቻ በመግዛት መወዳደር ይችላሉ።
- ዋጋ አቅራቢ ተወዳዳሪዎች የዕቃ ዓይቱንና ደረጃውን በሰነዱ ዝርዝር በተቀመጠው ቅደም ተከተል ሞልተው አንድ ፋይናንሻል ኦርጅናል እና አንድ ቴክኒካል ኦርጂናል ዶክመንት ለብቻውን እንዲሁም ፋይናንሻልና ቴክኒካል ኮፒ ለየብቻው በማድረግ ሁሉንም በሰም በታሸገ በአንድ እናት ፖስታ ማቅረብ አለባቸው።
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበርያ /CPO/ በባንክ በተረጋገጠ 100,000 ብር በፊደልም (አንድ መቶ ሺህ ብር) ማስያዝ ያለበት ሲሆን፤ /CPO/ ለብቻው ታሽጎ ከኦርጂናል ቴክኒካል ዶክመንት ጋር መቅረብ አለበት።
- ጨረታው የሚከፈተው ይህ ጨረታ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ የሥራ ቀናት እየር ላይ ቆይተው በ16ኛው ቀን የሚከፈት ስሆን ዕለቱ በዓል ወይም ቅዳሜና ዕሁድ ከሆነ በቀጣይ ሥራ ቀን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ወ/ከ/ፋ/ጽ/ቤት በመሰብሰብያ አደራሽ ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ታሽጎ በ4፡30 ይከፈታል።
- ማንኛውም ተጫራች አንዱ ባቀረበው ዋጋ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይቻልም።
ማሳሰቢያ፣ መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ፡- 09 49 15 97 55 / 09 32 19 48 07
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጌዲኦ ዞን የወናጎ ከተማ አስ/ር ፋ/ጽ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-10-13
- Bid closing time: 12:00
- Bid closing (note): ይህ ጨረታ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ የሥራ ቀናት እየር ላይ ቆይተው በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-10-13 12:00
- Bid opening (note): ይህ ጨረታ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ የሥራ ቀናት እየር ላይ ቆይተው በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ በ4፡30 ሰዓት
- Region: South Ethiopia Regional State
- Publishing entity: የደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በጌዴኦ ዞን የወናጎ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት
- Bid bond: 100,000.00 ብር
- Bid document price: 500.00 ብር
- Published on: Addis Zemen (Sep 25, 2026)
- Posted at: 2026-09-25T08:58:37.000Z
- Source: 2merkato