Building and Finishing Materials
የአራዳ ክ/ከተማ ፖሊስ ዋና መምሪያ በ2019 በጀት ዓመት ለስራ አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Building and Finishing MaterialsConstruction and Water WorksTextile, Garments and Uniforms
Addis Ababa
More tags
Textile, Garment and LeatherCleaning and Janitorial Equipment and ServiceStationeryOffice Supplies and ServicesKitchen EquipmentEquipment and AccessoriesElectrical, Electromechanical and ElectronicsComputer and AccessoriesIT and TelecomOffice Machines and AccessoriesFood Items and DrinksFood and BeverageTransportation ServiceWarehousing, Transit and Transport ServiceFreight TransportVehicleRentSpare Parts and Car Decoration MaterialsOffice FurnitureFurniture and FurnishingHouse FurnitureShoes and Other Leather ProductsVehicle (garage service)Maintenance and RepairAmharic2merkatoየአራዳ ክ/ከተማ ፖሊስ ዋና መምሪያ
Description
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ
ቁጥር A/S/C/P/D 01/2019
የአራዳ ክ/ከተማ ፖሊስ ዋና መምሪያ በ2019 በጀት ዓመት ለክፍለ ከተማው ፖሊስ መምሪያ ለስራ አገለግሎት የሚውሉ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
|
ሎት- 1 |
የህትመት ውጤቶች
|
10,000.00
|
|
ሎት- 2 |
የተለያዩ የህንፃ መሳሪያዎች
|
10,000.00
|
|
ሎት- 3 |
የደንብ አልባሳት
|
10,000.00
|
|
ሎት- 4 |
የፅዳት ዕቃዎች
|
10,000.00
|
|
ሎት- 5 |
የፅህፈት መሳሪያዎች
|
10,000.00
|
|
ሎት- 6 |
የመመገቢያ እና ማብስያ ዕቃዎች
|
5,000.00
|
|
ሎት- 7 |
የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች |
15,000.00
|
|
ሎት- 8 |
ግማሽ ሌትር የታሸገ ውኃ 600 ሚሊ ሌትር |
5,000.00
|
|
ሎት- 9 |
የተለያዩ የጭነት መኪና ኪራይ |
3,000.00
|
|
ሎት- 10 |
የመኪና ላቢያጆ እና ጎሚስታ |
2,000.00
|
|
ሎት- 11 |
ቋሚ እቃዎች |
3,000.00
|
- የታደሰ የዘመኑ የንግድ ፍቃድ ያለውና በጨረታ ተሳታፊ ለመሆን ከግዥ ኤጀንሲ የምዝገባ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል
- የዘመኑን ግብር የከፈሉና ተጨማሪ እሴት ታክስ NAT/ ተመዝጋቢ የሆነ
- ተጫራቾች በተሰማሩበት የስራ ዘርፍ የሚገልፅ የዘመኑ የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ያለው
- አመራጭ ዋጋ ማቅረብ አይቻልም
- የጨረታ ዋጋው ፀንቶ የሚቆየው ለ60 ቀን ነው ፤ ሰነዱ የሚሸጠው በየሎቱ 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ ብቻ ነው፤ የጨረታ ማስከበሪያ CPO ብቻ ማቅረብ የሚችል የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ ከቴክኒካል ሰነድ ጋር ማያያዝ እና የቴክኒካልና ፋይናንሻል ለየ ብቻ ታሽጎ ኦርጅናልና ኮፒ ማቅረብ አለባቸው።
- የሚቀርቡ ዋጋዎች በሙሉ ቫት አካቶ መሰራት አለበት።
- ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ ባሉት 10 /አስር/ የስራ ቀናት ውስጥ እንዲሁም በ11ኛው ቀን እስከ 4፡00 ሰዓት ድረስ ጨረታው ክፍት ሆኖ ስለሚቆይ በክፍለ ከተማው ቢሮ ቁጥር 26 በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ በታሸገ ኤንቨሎፕ ማስገባት ይችላሉ።
- ጨረታው በ11ኛው ቀን 4፡00 ተዘግቶ 4፡30 ሰዓት የሚከፈት ይሆናል።
- ተጫራቾች የጨረታ ሳጥን ከመከፈቱ በፊት ለተወዳደሩባቸው ሎቶች ናሙና ማቅረብ የሚኖርባቸው ሲሆን በመ/ቤቱ መመዘኛ መስፈርት /specification/ ባወጣንባቸው ዕቃዎች ላይ ሌላ የራስን / spec/ አውጥቶ መወዳደር አይቻልም፡፡ የጨረታ መክፈቻ ቀኑ ከስራ ቀናት ውጪ እና የክብረ በዓል ቀናት ከዋለ በሚቀጥለው የስራ ቀናት የሚከፈት ይሆናል። ዘግይተው የሚመጡ የጨረታ ሰነዶች ተቀባይነት አይኖራቸውም።
- አሸናፊ የሆነው ድርጅት አሸናፊ መሆኑ ከተገለፀበት ቀን /ውል ከተዋዋለበት ጊዜ ጀምሮ ያሸነፈበትን እቃ ማስገባት አለበት
- አሸናፊ ተጫራቾች ያሸነፈባቸውን እቃዎች በራሳቸው ትራንስፖርት ግዥ ፈፃሚው መ/ቤት ድረስ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
- የጨረታው አሸናፊ ለውል ማስከበሪያ 10% ዋስትና መስጠት ይኖርበታል።
- መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ፡-
ፒያሳ የፌዴራል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን ፊት ለፊት
የአዲስ አበባ ውኃ እና ፍሳሽ አራዳ ቅርንጫፍ ግቢ ውስጥ ሲሆን ቢሮ ቁጥር 26 በመቅረብ የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ።
ለበለጠ መረጃ፡-
በስልክ ቁጥር 011 157 4264 / 011 126 7187/ ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።
የአራዳ ክ/ከተማ ፖሊስ ዋና መምሪያ
Tender details
- Deadline: 2026-10-08
- Bid closing time: 12:00
- Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ በ11ኛው ቀን 4፡00
- Bid opening: 2026-10-08 12:00
- Bid opening (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ በ11ኛው ቀን 4፡30
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: የአራዳ ክ/ከተማ ፖሊስ ዋና መምሪያ
- Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid document price: 200.00 ብር በየሎቱ
- Published on: Addis Zemen (Sep 26, 2026)
- Posted at: 2026-09-28T07:35:58.000Z
- Source: Qelal Tenders