Spare Parts and Car Decoration Materials
ሜልባ ፕሪንቲንግ፣ ፐብሊሺንግና ፓኬጂንግ አ.ማ. በብሄራዊ ግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለተለያዩ መኪኖች የሚያገለግሉ የተሽከርካሪ ጎማዎችን ለመግዛት ይፈልጋል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር፡ ሜልባ/ብ/ግ/ጫ/005/2019
ሜልባ ፕሪንቲንግ፣ፐብሊሺንግና ፓኬጂንግ አ.ማ. በብሄራዊ ግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለተለያዩ መኪኖች የሚያገለግሉ የተሽከርካሪ ጎማዎችን ለመግዛት ይፈልጋል።
|
ተ.ቁ
|
የእቃው ዓይነት
|
መለኪያ
|
ብዛት
|
የጨረታ ማስያዣ መጠን |
የጨረታ መዝጊያ ቀንና ሰዓት |
የጨረታ መክፈቻ ቀንና ሰዓት |
|
1 |
ጎማ ቁጥር : 7.50X16 (የ ፈት ለፊት ጎማ ቀጫጭን ጥርስ) |
ቁጥር |
8 |
የአጠቃላይ ኮንትራት ዋጋ 1% ግን ከ 500,000.00 ብር ያልበለጠ
|
04/02/2019 ጠዋቱ 4፡00
|
04/02/2019 ጠዋቱ 4፡00
|
|
2 |
ጎማ ቁጥር : 7.50×16 (የ ኋላ ጎማ ወፍራም ጥርስ) |
ቁጥር |
16 |
|||
|
3 |
ጎማ ቁጥር : 185/65R15 |
ቁጥር |
12 |
|||
|
4 |
ጎማ ቁጥር : 155/80R13 |
ቁጥር |
4 |
|||
|
5 |
ጎማ ቁጥር : 185/70R14 |
ቁጥር |
4 |
በዚህ መሰረት፡
1. በጨረታው ላይ ለመሳተፍ የሚፈልጉ ማንኛውም ተጫራቾች አግባብነት ያለው የዓመቱ የታደሰ የንግድ ስራ ፈቃድ፣ የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት፤ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፊኬት፤ የግብር ከፋይ ሰርተፊኬት፤ በጨረታው መወዳደር የሚያስችል የዘመኑን ግብር የከፈሉበትን ታክስ ክሊራንስ እንዲሁም የአቅራቢዎች ምዝገባ (suppliers list) ላይ መመዝገባቸውን የሚገልጽ ሰርተፍኬት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
2. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ የማይመለስ ብር 300.00/ሶስት መቶ ብር/ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ገቢ በማድረግ ገቢ ያደረጉበትን ዋና ደረሰኝ ይዞ በመቅረብ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ከድርጅቱ መ/ቤት የግዥ ዳይሬክቶሬት 2ኛ ፎቅ መውሰድ ይችላሉ።
3. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በባንክ የተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ (CPO) ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ የባንክ ዋስትና (unconditional Bank Guarantee) ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል። ከባንክ የሚቀርበው የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ለ90 ቀናት ፀንቶ የሚቆይ መሆን ይኖርበታል።
4. ማንኛውም ተጫራች የመጫረቻ ሰነዱን ቴክኒካልና ፋይናንሻል ዋናውንና ቅጅ በተለያየ ፖስታ በማሸግና ሁሉንም በአንድ ላይ በሚይዝ በሰም በታሸገ ፖስታ ከላይ በሰንጠረዡ የጨረታ መዝጊያ ተብሎ እስከ ተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ድረስ በአክሲዮን ማህበሩ ዋና መ/ቤት 2ኛ ህንጻ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።
5. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በሚገኙበት ከላይ በሰንጠረዡ የጨረታ መክፈቻ ተብሎ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት በድርጅቱ ዋና መ/ቤት ይከፈታል።
6. አክሲዮን ማህበሩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ሜልባ ፕሪንቲንግ ፐብሊሺንግና ፓኬጂንግ አ.ማ
አድራሻ፡- ሸገር/ ገላን ከተማ ልዩ ቦታ ገላን 30(ባጃጅ ተራ አከባቢ)
ለተጨማሪ መረጃ ፡ ስ.ቁ.+251 011 855 0083/ +251 91 196 8780 ፊንፊኔ / ኢትዮጵያ
ሜልባ ፕሪንቲንግ ፐብሊሺንግና ፓኬጂንግ አ.ማ
Tender details
- Deadline: 2026-10-14
- Bid closing time: 10:00
- Bid opening: 2026-10-14 10:00
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Melba Printing, Publishing & Packaging S.C.
- Buyer address: ቦሌ ክ/ከተማ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ካርጎ ግቢ አጠገብ
- Bid bond: የአጠቃላይ ኮንትራት ዋጋ 1% ግን ከ 500,000.00 ብር ያልበለጠ
- Bid document price: 300.00 (ሶስት መቶ ብር)
- Published on: Addis Zemen (Sep 27, 2026)
- Posted at: 2026-09-28T09:15:55.000Z
- Source: Qelal Tenders