Spare Parts and Car Decoration Materials
በአብክመ በደቡብ ወሎ ዞን በአልብኮ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የተሽከርካሪዎች፣ ለትራክተሮች የእቃ መለዋወጫ እና የተለያየ የመኪና ጎማ በግልፅ የጨረታ ዘዴ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Description
የግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር 01/2019
በአብክመ በደቡብ ወሎ ዞን በአልብኮ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ማነብ አስተዳሃር ምን ሆን የዓመት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ
- ሎት 1 የተሽከርካሪዎች ማለትም ለሞዴልLAN-25፣1HZ-78፣ 1HZ-79 ለትራክተሮች የእቃ መለዋወጫ፣
- የሎት2 የተለያየ የመኪና ጎማ በበጀት ዓመቱ በግልፅ የጨረታ ዘዴ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
ስለሆነም የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የሚችሉ መሆኑን ይጋብዛል።
- የዘመኑን የታደሰ ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ ያለው/ላትና ግብር የከፈለች የታክስ ክሪላንስ ማቅረብ የሚችል/ የምትችል፡፡
- የሚወዳደሩበት ጠቅላላ ዋጋ ከብር 5000 (አምስት መቶ ሺህ ብር እና ከዚያ በላይ ከሆነ የቫት ተመዝጋቢ የሆነ ማስረጃ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል የምትችል።
- የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር(TIN) ያላቸው
- ውድድሩ በድምር ውጤት /ሎት/ መሆኑን ይገንዘቡ
- የውለታው ጊዜ እንደአስፈላጊነቱ በበጀት ዓመቱ ሊሆን የሚችል ሲሆን ርክክቡ የሚፈጸምበት ቦታ እንደአስፈላጊነቱ የዕቃው ኦርጅናልነት በባለሙያ እየተረጋገጠ በአልብኮ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ወይም በአቅራቢው ቦታ ሊሆን ይችላል። ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ ከላይ የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዶች ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው።
- ተጫራቾች የመወዳደሪያ ዋጋውን በመሙላት ኦርጅናል እና ኮፒውን በጥንቃቄ በታሸገ ኤንቨሎፕ /ፖስታ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ለተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃ 90000(ዘጠና ሺህ ብር) ብቻ ለጎማ 30000 (ሰላሳሺህ ብር ብቻ ከታወቀ ባንክ ውስጥ በተረጋገጠ የክፍያ ማስያዣ ሲፒኦ፣ በሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ የባንክ ዋስትና ቢዲ ቦንድ ወይም ከባንክ የተረጋገጠ ሌተር ኦፍ ክሬዲት ለእያንዳንዱ በማሰራት ከጨረታ ሰነድ ጋር በማያያዝ ማቅረብ የሚችሉ።
- የጨረታ ሰነድ ለአልብኮ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 09 ድረስ በመገኘት ለእያንዳንዱ ሰነድ የማይመለስ ብር 400 (አራት መቶ ብር) ብቻ መግዛት ይቻላል። የጨረታ ሰነድ በአየር ላይ የሚቆይበት ጊዜ ይህንን ማስታወቂያ የያዘው ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ ቀናት በአየር ላይ በመቆየት በ11ኛው ቀን ከጧቱ 4፡30 የጨረታ ሳጥኑ ታሽጎ ከረፋዱ 5፡00 ሰአት ላይ ይከፈታል፡፡ ይህ ቀን ቅዳሜና እሁድ ወይም የበዓል ቀን ከሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል።
- ጎማን በተመለከተ መሥሪያ ቤቱ ናሙናዎችን የያዘ ሲሆን ለናሙና ከቀረቡት ጋር ተመሳሳይ የሆነ የጥራት ደረጃ ያላቸው ሌሎች እቃዎችን ማቅረብ ይችላሉ፡
- ጨረታው ፀንቶ የሚቆይበት ጨረታው ከተከፈተበት ቀን ጀምሮ ለ45 (አርባ አምስት) ተከታታይ ቀናት የፀና ይሆናል፡
- የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ፀንቶ መቆያ ጊዜ የጨረታ ዋጋ ፀንቶ ከሚቆይበት የመጨረሻ ቀን ቢያንስ ለተጨማሪ 28 /ሃያ ስምንት ቀናት/ ፀንቶ መቆየት አለበት።
- የጨረታ ሰነድ የሚከፈተው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ወይም ባይገኙም በአል/ወ/ዝ/ፅ/ቤት ይከፈታል።
- በወጣው የጨረታ ስነድ ላይ ጥያቄ ማብራሪያ ወይም ቅሬታ ካለ በሕጉና በአዋጁ መሠረት ለአል ወ/ገ /ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 19/11 በጽሑፍ ማቅረብ ይችላሉ።16. መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታው በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0332150032/09 ደውለው መጠየቅ ይቻላል።
በአ.ብ.ክ.መ በደቡብ ወሎ ዞን የአልብኮ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-10-06
- Bid closing time: 10:30
- Bid closing (note): ጋዜጣው ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ ቀናት በአየር ላይ በመቆየት በ11ኛው ቀን ከጧቱ 4፡30 ሰዓት
- Bid opening: 2026-10-06 11:00
- Bid opening (note): ጋዜጣው ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ ቀናት በአየር ላይ በመቆየት በ11ኛው ቀን ከረፋዱ 5፡00 ሰአት
- Region: Amhara
- Publishing entity: South Wollo Zone Albeko Woreda FEDB
- Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid document price: 400.00 ብር ለእያንዳንዱ ሎት
- Published on: Addis Zemen (Sep 26, 2026)
- Posted at: 2026-09-28T09:28:39.000Z
- Source: Qelal Tenders