Spare Parts and Car Decoration Materials
የትምህርት መሳሪያዎች ማምረቻ እና ማከፋፈያ ድርጅት ለሰርቪስ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የመኪና መለዋወጫዋች ግዥ ለመፈጸም ብቃት ያላቸው አስመጪ እና አከፋፋይ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Description
ለሰርቪስ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የመኪና መለዋወጫዋች ግዥ ግልጽ ጨረታ ቁጥር EMPDE/NCB/04/2019
ድርጅታችን ለሰርቪስ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የመኪና መለዋወጫዋች ግዥ ለመፈጸም ብቃት ያላቸው አስመጪ እና አከፋፋይ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በመሆኑም በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች የሚከተሉትን ነጥቦች ግንዛቤ ውስጥ ማስገባት ይጠበቅባቸዋል።
1 በዘርፉ ተዛማጅነት ያለው የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ፣ የታክስ ክሊራንስ ደብዳቤ፤ የተ.እ.ታ ምዝገባ ሰርተፊኬት፤ ግብር ከፋይ ሰርተፊኬት እና የአቅራቢ ምዝገባ ሰርተፍኬት መሆኑን።
2. ስለጨረታው ዝርዝር ሁኔታ የሚገልጸውን ሰነድ የማይመለስ ብር 600 /ስድስት መቶ ብር/ በመክፈል ከትም/መሳሪ/ማም/ማከ/ድርጅት ዘወትር በሥራ ሰዓት ጠዋት 2፡00 ሰዓት እስከ 6፡30 ሰዓት እንዲሁም ከ7፡30 ሰዓት እስከ 10፡30 ሰዓት ከቢሮ ቁጥር 35 መውሰድ ይችላሉ።
3. ተጫራቾች የጨረታ ዋስትና ለእያንዳንዱ ሎት ብር 200,000.00 (ሁለት መቶ ሺህ ብር) በሲፒኦ ወይም በባንክ ጋራንቲ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
4. ጨረታው ጥቅምት 03 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ተዘግቶ በተመሳሳይ በዚሁ እለት ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በሚገኙበት ይከፈታል።
5. ከላይ የተዘረዘሩትንና በጨረታ ሰነዱ ውስጥ የተመለከቱትን ግዴታዎች የምታሟሉ ድርጅቶች በጨረታው መሳተፍ ትችላላችሁ።
6. ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
የድርጅቱ አድራሻ፡- ከመገናኛ ወደ ጉርድ ሾላ በሚወስደው መንገድ ከሆሊ ሲቲ ሴንተር ህንጻ ሲደርሱ ወደ ቀኝ ታጥፎ ይገኛል።
ለበለጠ መረጃ Tel /011 646-3481 በመደወል መረጃ ማግኘት ይችላሉ።
የትምህርት መሳሪያዎች ማምረቻ እና ማከፋፈያ ድርጅት
Tender details
- Deadline: 2026-10-13
- Bid closing time: 14:00
- Bid opening: 2026-10-13 14:00
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Education Materials Production and Distribution Organization
- Buyer address: አ/አ/ ቦሌ ክ/ከ ከመገናኛ ወደ ጉርድ ሾላ በሚወስደው መንገድ ሆሊሲቲ ህንጻ ጐን በFOA እና በILRI ድርጅቶች መካከል 100 ሜትር ወደ ውስጥ ገባ ብሎ ይገኛል
- Bid bond: ለእያንዳንዱ ሎት ብር 200,000.00 (ሁለት መቶ ሺህ ብር)
- Bid document price: 600.00 ብር
- Published on: Addis Zemen (Sep 27, 2026)
- Posted at: 2026-09-28T10:14:04.000Z
- Source: Qelal Tenders