Materials

በሲዳማ ብ/ክ/መ/ሥ/ክ/ኢ/ል/ቢሮ ደቡባዊ ሲዳማ ዞን የአለታ ወንዶ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በ2019 በጀት ዓመት የተለያዩ ቋሚ እና አላቂ የማስልጠኛ ጥሬ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Description

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በሲዳማ ብ/ክ/መ/ሥ/ክ/ኢ/ል/ቢሮ ደቡባዊ ሲዳማ ዞን የአለታ ወንዶ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በ2019 በጀት ዓመት ከዚህ በታች ለተዘረዘሩት የስልጠና ዓይነቶች የተለያዩ ቋሚ እና አላቂ የማስልጠኛ ጥሬ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

I. Consumable materials (Lot- 1)

  • BEl (Building Electrical Installation), EMT ( Electro-Mechanical Technology), Leather, Wood- work (Furniture), Garment, Food & Beverage, Mechanics

ll. Tools & Equipment (Lot-ll)

  • Leather Road Consruction, Agro-Processing, Mechanics, Hotel & Tourism, Surveying, BEI (Building Electrical Installation), ICT. Garment, EMT (Electro-Mechanical Technology), Wood- work (Furniture)

lll. Machinery & Electronics (Lot-llI)

  • Leather, EMT ( Electro-Mechanical Technology), Wood -work Furniture), Mechanics, Hotel & Tourism, Surveying, ICT,

IV. Stationery & Reference Books (Lot-IV)

  • for Bureau Workers & Departments

ከላይ ለተጠቀሱት ሙያ ዓይነቶች አላቂ የማሰልጠኛ ጥሬ ዕቃዎችን፣የእጅ መሣሪያዎችንና ቁሳቁሶች፣ የቢሮ ፈርኒቸሮችን ማሽነሪዎችን እና ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን እንዲሁም የቢሮና የማስልጠኛ ጽ መሳሪያዎችን እና የማጣቀሻ መጽሐፍትን በግልፅ ጨረታ አወዳድረን መግዛት ስለምንፈልግ የበጀት ዓመቱን ግብር የከፈላችሁ በበጀት ዓመቱ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ሥራ ፈቃድ ያላችሁ (ክሊራንስ ማቅረብ የምትችሉ)፣ እንዲሁም የቫት ተመዝጋቢ የሆናችሁ በበጀት ዓመቱ በሚወጡ ጨረታዎች ላይ የመሳተፍና የአቅራቢነት ምስክር ወረቀት ያላችሁ በተለያዩ መንግስታዊና ሌሎች መ/ቤቶች የመልካም ሥራ አፈጻጸም የምስክር ወረቀት ያላችሁ እና በባንክ የተረጋገጠ የጨረታ ማስከበሪያ (CPO) 40,000 (አርባ ሺህ ብር) በኮሌጁ ስም አዘጋጅታችሁ ማቅረብ የምትችሉ የንግድ ሥራ ድርጅቶች የዕቃ ዝርዝር ከነሙሉ እስፔስፊኬሽን የያዘዉን የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 500 (አምስት መቶ ብር) ብቻ ከፍለዉ ከሲዳማ ብ/ክ/መ/ሥ/ክ/ኢ/ል/ቢሮ ደቡባዊ ሲዳማ ዞን አለታ ወንዶ ከተማ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ግ/ፋ/ን/አስ/ደ/ሥ/ሂደት 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 109 በአካል ቀርበዉ በመዉሰድ አንዱን ዕቃ የምትሸጡበትን ዋጋ በመሙላት ይህ ጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 (አስር) ተከታታይ የሥራ ቀናት ዉስጥ ቴክኒካልና ፋይናንሻል ኦሪጅናልና ኮፒ በማድረግ በስም በታሽገ ኤንቨሎፕ አሽጋችሁ ጨረታ ሳጥን ዉስጥ በማስገባት መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን ጨረታዉ በ10ኛዉ ቀን 11፡30 ላይ ተዘግቶ በቀጣይ የሥራ ቀን ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ ባሉበት የሚከፈት መሆኑን እየገለጽን ዕለቱ የስራ ቀን ካልሆነ በቀጣይ የሥራ ቀን የሚከፈት መሆኑን እንገልፃለን።

ማሳሰቢያ፡- ኮሌጁ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታዉን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነዉ።

በሲዳማ ብ/ክ/መ/ሥ/ክ/ኢ/ል/ቢሮ ደቡባዊ ሲዳማ ዞን የአለታ ወንዶ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ


Tender details

  • Deadline: 2026-10-08
  • Bid closing time: 17:30
  • Bid closing (note): ይህ ጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 (አስር) ተከታታይ የሥራ ቀናት ቆይቶ በ10ኛዉ ቀን 11፡30 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-10-09 09:00
  • Bid opening (note): ይህ ጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 (አስር) ተከታታይ የሥራ ቀናት ቆይቶ በቀጣይ የሥራ ቀን ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት
  • Region: Sidama
  • Publishing entity: Aleta Wendo Poly Technic College
  • Bid bond: 40,000.00 ብር
  • Bid document price: 500.00 ብር
  • Published on: Addis Zemen (Sep 27, 2026)
  • Posted at: 2026-09-28T13:13:12.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders