Accounting and Auditing, Accounting System Design
ታክሲዬ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኃላ/የተ/ኅ/ስ/ማህበር የ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ኦዲት በህግ በተደነገገው መሰረት ኦዲት ለማስደረግ ብቁ የሆነ የውጪ ኦዲተሮችን በግልፅት ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Description
ለኦዲት አገልግሎት የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ
ታክሲዬ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኃላ/የተ/ኅ/ስ/ማህበር የ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ኦዲት በህግ በተደነገገው መሰረት ኦዲት ስማስደረገ ብቁ የሆነ የውጪ ኦዲተሮችን በግልፅት ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።
1. መስፈርቶች
- ፈቃድ:- የኢትዮጲያ ሒሳብ አያያዝና ኦዲት ቦርድ (AABE) ማረጋገጫ ያለው/ያላት
- ብቃት:- በህብረት ስራ ማህበራት አዋጅ እና መመሪያ መሰረት ኦዲት ለማድረግ ብቁ የሆነ/የሆነች።
- ልምድ:- በተመሳሳይ ተቋማት የኦዲት ስራ ቢያንስ 4 ዓመት ስምድ ያለው/ያላት
- ህጋዊነት:- የታደሰ ንግድ ፈቃድ እና የዘመኑ ግብር የከፈለ/የከፈለች
- ነጻነት:- ከማህበሩ ጋር የጥቅም ግጭት የሌለበት፣ የማህበሩ ቦርድ አባል እና ሰራተኛ ያልሆነ/ያልሆነች
- የኦዲት ሪፖርት እና አስተያየት (ማናጅመንት ቁጥጥር) ማቅረብ የሚችልና የኦዲት ሪፖርቱን ለጠቅላላ ጉባኤ አቅርቦ ማጸደቅ የሚችል/የምትችል
2. የሚፈልጉ ሰነዶች
- የንግድ ፈቃድ፣የሙያ ፈቃድ፣ TIN ኮፒ።
- ቴክኒካል ፕሮፖዛል (የስራ እቅድ እና የጊዜ ሰሌዳ)።
- ፋይናንሻል ፕሮፖዛል (ዋጋ እና የአከፋፈል ሁኔታ)።
- የባለሞያዎች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃ።
- የቀድሞ ስራዎችን የሚገልጽ ማጣቀሻ/ምስክር ወረቀት።
3. የጨረታ አቀራረብ
የጨረሻ ቀን:- ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ 7 ተከታታይ ቀናት።
ማቅረቢያ ቦታ:- አዲስ አበባ የረር ጎሮ አለማየሁ ህንጻ ፊት ለፊት አሊና ህንጻ 1ኛ ፎቅ የማህበሩ ዋና ቢሮ
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር: 0996 030 303 / 0994 232 323 ይደውሉልን።
Tender details
- Deadline: 2026-10-03
- Bid closing time: 17:00
- Bid closing (note): ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ 7 ተከታታይ ቀናት
- Bid opening: 2026-10-03 17:00
- Bid opening (note): የጨረታው መክፈቻ ቀንና ሰዓት አልተገለፀም
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: ታክሲዬ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኃላ/የተ/ኅ/ስ/ማህበር
- Published on: Reporter (Sep 27, 2026)
- Posted at: 2026-09-28T13:44:22.000Z
- Source: Qelal Tenders