Accounting and Auditing, Accounting System Design

ማርዋ የበጐ አድራጎት ማህበር ለ2026 በጀት ዓመት ሂሳብ ለማስመርመር ኦዲተሮችን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

Description

የሂሳብ ምርመራ (ኦዲት)
ክፍት የሥራ ማስታወቂያ

ማርዋ የበጐ አድራጎት ማህበር ለ2026 በጀት ዓመት ሂሳብ ለማስመርመር ኦዲተሮችን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል።

ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ህጋዊ ኦዲተሮችን ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 3 ተከታታይ የሥራ ቀን ውስጥ በማርዋ የበጎ አድራጎት ማህበር ዋና ቢሮ በመምጣት በመመዝገብ እንድትወዳደሩ እንጋብዛለን።

የሚቀርቡ ሰነዶች

1. ከሙያ ፈቃድ ማረጋገጫ

2. የታደሰ ንግድ ፈቃድ

3. የዘመኑ ግብር የተከፈለበት

4. የሥራ ልምድ ማረጋገጫ

5. ግብር ከፋይ መለያ ቁጥር

6. የፌደራል ወይም የክልል መስሪያ ቤት ለበጀት ዓመት የታደሰ ፈቃድ

7. ለሥራው የሚጠይቀው ክፍያ መጠን

8. ድርጅታችሁ ሥራውን ሰርቶ ለማጠናቀቅ የሚፈጅበትን ጊዜ በመግለጽ እና ሌሎችን ለመወዳደር ይጠቅሙናል የምትችሉትን ሰነዶች በማቅረብ እንድትወዳደሩ ይጋብዛል:: አድራሻ፡- ልደታ ባልቻ የሁሉ እሸት ህክምና ማእከል ጎን ሊትማስ ህንፃ አምስተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 501 ነው።

ለበለጠ መረጃ፡- ስልክ ቁጥር፡- 0911460143 ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ


Tender details

  • Deadline: 2026-09-30
  • Bid closing time: 17:00
  • Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 3 ተከታታይ የሥራ ቀን
  • Bid opening: 2026-09-30 17:00
  • Bid opening (note): የጨረታ መክፈቻ ቀንና ሰዓት አልተገለጸም
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: ማርዋ የበጐ አድራጎት ማህበር
  • Published on: Reporter (Sep 27, 2026)
  • Posted at: 2026-09-28T14:13:11.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders