Accounting and Auditing, Accounting System Design

ኩተኖ ትሬዲንግ አ.ማ. ዓመታዊ የሂሳብ መግለጫዎች ለሦስት (3) ተከታታይ ዓመታት ለማስመርመር የውጪ ኦዲት አገልግሎት ለመስጠት ይፈልጋል

Description

የውጪ ኦዲተር ጨረታ ማስታወቂያ

ኩተኖ ትሬዲንግ አ.ማ. የድርጅቱን ዓመታዊ የሂሳብ መግለጫዎች ለሦስት (3) ተከታታይ ዓመታት ለማስመርመር የውጪ ኦዲት አገልግሎት ለመስጠት ሕጋዊ ፈቃድና ተገቢው ሙያዊ ብቃት ያላቸውን የኦዲት ባለሙያዎች/የኦዲት ድርጅቶች በጨረታ ይጋብዛል።

ፍላጎት ያላቸው ተጫራቾች የታደሰ የሥራ ፈቃድ፣ የግብር ክሊራንስ፣ የሙያ ፈቃድ እና ተመሳሳይ የኦዲት ሥራ ልምድ የሚያሳዩ ሰነዶችን ከዋጋ ማቅረቢያቸው ጋር በማያያዝ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

የጨረታ ሰነድ መውሰጃና ማስገቢያ ቦታ፦ አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ ከተማ፣ ወረዳ 12 የጨረታ ሰነድ መውሰጃ

የመጨረሻ ቀን፦ መስከረም 27 ቀን 2019 ዓ.ም.

የጨረታ መዝጊያ ቀንና ሰዓት፦ መስከረም 28 ቀን 2019 ዓ.ም. ከቀኑ 8፡00 ሰዓት

ከላይ ከተጠቀሰው የመዝጊያ ቀንና ሰዓት በኋላ የሚቀርቡ የጨረታ ሰነዶች ተቀባይነት አይኖራቸውም።

ለበለጠ መረጃ፦ 0911 150 882/0966 211112 በመደወል ማግኘት ይቻላል።

ኩተኖ ትሬዲንግ አ.ማ. ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ኩተኖ ትሬዲንግ አ.ማ.


Tender details

  • Deadline: 2026-10-08
  • Bid closing time: 14:00
  • Bid opening: 2026-10-08 14:00
  • Bid opening (note): የጨረታ መክፈቻ ቀንና ሰዓት አልተገለጸም
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: ኩተኖ ትሬዲንግ አ.ማ.
  • Published on: Reporter (Sep 27, 2026)
  • Posted at: 2026-09-28T14:39:30.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders