Accounting and Auditing, Accounting System Design
Center for Development Initiatives በ2019 ዓ.ም. የሂሳብ ዘመን የውጪ ኦዲት ሥራ ለማሰራት ፈቃድ ያላቸውን እና በቂ ልምድ ያላቸውን የኦዲት ድርጅቶች/ ባለሙያዎች በጨረታ እንዲወዳደሩ ይጋብዛል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
ለውጪ ኦዲት አገልግሎት
ድርጅታችን በ2019 ዓ.ም የሂሳብ ዘመን የውጪ ኦዲት ሥራ ለማሰራት ፈቃድ ያላቸውን እና በቂ ልምድ ያላቸውን የኦዲት ድርጅቶች/ ባለሙያዎች በጨረታ እንዲወዳደሩ ይጋብዛል።
1. ተወዳዳሪዎች ማሟላት ያለባቸው መስፈርቶች
- በኢትዮጵያ የተመዘገበ ሕጋዊ የኦዲት ድርጅት/ባለሙያ መሆን፤ ከተገቢው ባለሥልጣን የተሰጠ የሥራ ፈቃድ ያለው፤
- የዘመኑ የንግድ ፈቃድ የታደሰ፤
- የTIN ምዝገባ እና የVAT ሰርተፍኬት (ካለ) ማቅረብ፤ ቢያንስ 1 ዓመት የውጪ ኦዲት ልምድ ያለው፤
- ከዚህ በፊት የሰራቸውን ድርጅቶች ዝርዝር እና ማስረጃ ማቅረብ።
2. የጨረታ ሰነድ
- ተወዳዳሪዎች የቴክኒክ እና የፋይናንስ ሰነዶቻቸውን በታሸገ ኤንቨሎፕ በድርጅቱ ቢሮ ማቅረብ አለባቸው።
3. የማስገቢያ ጊዜ
ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ 10 ቀናት ውስጥ በሥራ ሰዓት ማቅረብ ይቻላል።
4. የጨረታ መክፈቻ
ጨረታው በ 27/01/2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 3 ሰዓት በድርጅቱ ቢሮ ፊት ይከፈታል።
5. አድራሻ
ድርጅቱ፡ Center for Development Initiatives
አድራሻ፡ ሻሸመኔ
ስልክ፡ +251 91 138 9776
ኢሜይል፡ [email protected] ማሳሰቢያ።
ድርጅቱ ማንኛውንም ወይም ሁሉንም ጨረታ ያለምክንያት የመሰረዝ መብት አለው።
Tender details
- Deadline: 2026-10-06
- Bid closing time: 17:00
- Bid closing (note): ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ 10 ቀናት ውስጥ በሥራ ሰዓት ማቅረብ ይቻላል
- Bid opening: 2026-10-07 12:00
- Bid opening (note): በ 27/01/2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 3 ሰዓት
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Center for Development Initiatives
- Published on: Reporter (Sep 27, 2026)
- Posted at: 2026-09-28T14:51:29.000Z
- Source: Qelal Tenders